Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 06, 2026)  የተያዙና  የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 47/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ  የተለያዩ ንብረቶችን የተሸከርካሪ

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ 003/2018  የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች ሎት 1፡-ግማሽ ሊትር የታሸገ ንፁህ ውኃ፤

የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ግማሽ ሊትር የታሸገ ውኃ እና የተለያዩ ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ባለሙያ የስራ ማስታወቂያ ነጻነት ጥበቃና ጽዳት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር ከግንቦት 2013 ዓ.ም ጀምሮ ያለዉን እስከ ሰኔ 2018ዓ.ም በድረስ የድርጅታችን የፋይናንስ እንቅስቃሴ በዉጪ

ነጻነት ጥበቃና ጽዳት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር ከግንቦት 2013 ዓ.ም ጀምሮ ያለዉን እስከ ሰኔ 2018 ዓ.ም በድረስ የድርጅታችን የፋይናንስ እንቅስቃሴ በዉጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR), Representation Office in Ethiopia, Invites Qualified and Registered Contractors and Suppliers to Bid for the Printing, Supply, and Delivery of Registration Books and Posters for Hospitals and Health Centers (RFQ 3588).

የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ የጽ/ቤት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ የጽ/ቤት እቃዎች ባሉበት

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አስተዳደር የኮሎኔል አብዲሳ አጋ ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ ከተማ አስተዳደር የኮሎኔል አብዲሳ አጋ ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ

የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት ለፈርኒቸር ሥራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የፈርኒቸር ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 27, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001 በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አባይ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን፣

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዋች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አስመጪ እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 የምርጫዬ ዕውቀት የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 የምርጫዬ ዕውቀት የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በ1ኛ

The Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA) Invites Sealed Bids for the Supply and Installation (Electro-mechanical Works) of 12 Electrical Submersible Pumps with All Accessories for the Gelan Gurra WSP AKAKI-ASTU Sub System.