Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 26, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይረክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ምክር

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይረክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ምክር ቤት ሕንጻ ጥገና በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC 6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) የውጭ ኦዲተር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የመጣ) ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ እና አግባብነት ባላቸው የፋይናንስ ደንቦች መሠረት ለተከታታይ ሦስት ዓመታት

ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር ለተከታታይ ሦስት ዓመታት (ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም) የድርጅቱን ዓመታዊ የሂሳብ መዛግብት የሚመረምር እና የኦዲት ሪፖርት የሚያቀርብ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ አሮጌ ብረታ ብረቶችን ማለትም ስቲል ካስት አይረን አልሙኒየም እስክራፕ

በአብክመ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ ንብረቶች በሃራጅ በግልፅ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) የግንባታ ግልጽ  ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ

በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦታ ስፋቱ 130 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመብት ወ/ሮ ገነት መገርሳ እና የፍ /ባለዕዳ እነ መድሃኒት መገርሳ መካከል

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የጥበቃ እና ፍተሻ አገልግሎት የሚሠጡ ህጋዊ እና ፈቃድ ያላቸው ኤጀንሲዎች ለማሰራት “Outsource ማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር– RFQ ESLSE/P&T NEG/2025/03028-2 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አልማዝ ወርቁ እና የፍ/ባለዕዳ ጌታመሳይ ግርማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የቦታው ስፋት 130 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ፍቃዱ አራርሳ እና የፍ/ባለዕዳ አያልነሽ ቀኜ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ጆሽዋ ሁለገብ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ አልማዝ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ

ኮካ-ኮላ ቤቨሬጅስ በወራቤ እና በቡታጅራ የኮካ -ኮላ ምርቶችን አከፋፋይ ይፈልጋል

The Reporter (Sep 12, 2026) በወራቤ እና በቡታጅራ የኮካ -ኮላ ምርቶችን አከፋፋይ መሆን ለሚፈልጉ የቀረበ ጥሪ ኮካ-ኮላ ቤቨሬጅስ አፍሪካ በኢትዮጵያ

ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር በሕንጻ ውስጥ ያለውን የፓርኪንግ ቦታ መሬቱን ልሾ እና በቀለም ለማስዋብ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን አቅርቦ የሚሰራ ባለሙያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ኢትዮ ስኳር ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ አ.ማ መነሻ ግምታቸው ብር 12,355,256.2 /አስራ ሁለት ሚሊዮን ሦስት መቶ ሃምሳ አምስት ሺህ ሁለት መቶ ሀምሳ ስድስት ብር ከ12/100/ የሆኑ እርሻ መሳሪያዎች፣ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች እና ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የሰዲል ለኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 12, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየግዥው መለያ ቁጥር 001/2019 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የሰዲል ለኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ