Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Feb 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8b8a7b5c-82ca-43dd-b840-c489d9661be3/open Reference Number: MInT-NCB-G-0062-2018-BID-Open Lot Reference: MiNT/RFQ/BID/G/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር: የ Vip ደንብ ልብስ ግዥ/2018 በድጋሜ የወጣ
Government(Feb 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d0d7264d-a3f6-438f-8446-0e75e42d6aa0/open Reference Number: FFIC-NCB-NC-0013-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: FFIC-NCB-010-2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት: በድጋሚ የወጣ የፎቶኮፒ አገልግሎት ግዥ-018-2018
Government(Feb 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f01e96de-1d1c-4b7e-bf6a-37ab1d862b79/open Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0058-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 53- በድጋሚ የወጣ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ: በድጋሚ የወጣ የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ
Addis Zemen(Feb 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውል ETOL እና UNICEF በጀት ከዚህ በታች በሎት በቀረበው
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ልዩ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች የአካል ድጋፍ ቁሳቁስና የትምህርት መረጃ መሳሪዎች ግዥ፣ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ እና በሲዳማኛ ቋንቋ፣ በአማረኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ፊደላትና የሂሳብ መማሪያ ቁሳቁስ ህትመት በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለስራ አገልግሎት የሚውል የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች ባትሪ፣ ጎማና መለዋወጫ ድርጅታችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 05, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ቁጥር 01/2018 ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለስራ
የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር መንገድ መምሪያ ለማሽነሪ አገልግሎት የሚውሉ የማሽነሪና የከባድ መኪና ጎማ እና የማሽነሪና የከባድ መኪና የመለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር መንገድ መምሪያ
በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአዲስ አለም ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ አገልግሎት በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ጥበቃ
The Jerusalem Children and Community Development Organization (JeCCDO) Wants to Purchase a Supply of Long-Lasting Insecticidal Nets (LLINs), Which Are Mosquito Nets.
Be’kur(Dec 01, 2025) Open Tender Announcement Jerusalem Children and Community Development Organization (JeCCDO), Bahir Dar and Surrounding Area Development
በምዕራብ ጎጃም አስተዳደር ዞን በቡሬ ከተማ የዕድገት በአንድነት የዘር ብዜትና ግብይት ህ/ስ/ማ/ዩኒዩን ኃ.የተ የተለያዩ አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም አስተዳደር
የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ አገልግሎቶችን እና እቃዎችን ግዥ ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለዘር የማይዉል ሰብሎችና የተለያዩ ብጣሪዎችን ለመሸጥ በባሕር ዳር ዘር
የምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እንዲሁም የፈርኒቸር ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎንደር ዞን
በምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍ/ቤት የፍኖተ ሰላም ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 መደበኛ በጀት ዓመት ለፍርድ ቤታችን አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የደንብ ልብስ አወዳድሮ ግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 01, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍ/ቤት የፍኖተ ሰላም ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 መደበኛ በጀት ዓመት
Houses of Peoples Representative:Procurement of Car Tyre,car Battery and Other Car Décor 2018
Government(Dec 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link in