Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Mar 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/021/2018 ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታው
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ለማንፋክቸሪንግ አገልግሎት የሚያገለግል መጋዘን መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱት ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል ጃፓን – ቶዮታ በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
ኦሮሚያ ባንክ የጋራ መኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የብርሃን አይነስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት የቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ የሕትመት፣ የፅዳት እቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ የመፃፍ ግዥ እና የመኪና መለዋወጫ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር / ትምህርት ቢሮ የብርሃን አይነስውራን አዳሪ ት /ቤት የ2018
በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አስተዳዳር የቦሌ 17 ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አስተዳዳር የቦሌ 17 ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ
በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸዉ የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ የስራ ተቋራጭ ድርጅቶች እና አማካሪ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 17, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር LSCDCWO/005/18 በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸዉ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በከምባታ ዞን የዶዮገና ወረዳ ለ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፕሮግራም ከጤና ጽህፈት ቤት የተለያዩ ግንባታ ሥራዎች ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን በGC/WC/BC ደረጀ 6 በላይ በዘርፉ የተሠማሩትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በከምባታ ዞን የዶዮገና ወረዳ ለ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ፕሮግራም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን በግዥ ንብረት አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች አላቂ፣ ቋሚ እቃዎች እና የአገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ ለመፈጸም ተፈልጓል
Addis Zemen(Feb 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ስ/ም/ጸ/ሙ/ኮ/03/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን በግዥ ንብረት
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለመምሪያው እና በስሩ ለሚገኙት ፖሊስ ጣቢያዎች የሚውል ዕቃዎች ግዥ እና አገልግሎት የሚሰጥ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2018 ዓ.ም የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለመምሪያው
The Brooke Hospital for Animals-Ethiopia Would Like to Appoint an Authorized and Certified Audit Firm to Undertake the Audit of its IPSAS Compliant Financial Statements Preferably for the Coming Three Consecutive Years Starting from for the Year Ended 31 March 2026
Addis Zemen(Feb 17, 2026) Invitation for External Audit Service for the year April 2025 to March 2028 1. Background The
የሀዲያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሾኔ ምድብ ችሎት የዙሪያ አጥር ለማስገንባት የሥራ ተቋራጮችን ማህበራትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዲያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሾኔ ምድብ ችሎት የዙሪያ አጥር ለማስገንባት የሥራ ተቋራጮችን ማህበራትን
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ አወዳድሮ መግዛት /ለማሰፋት/ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዲስትሪክት 002/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት