Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 16, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎችሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 44/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ ጨረታ እንዲሁም

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃየተ ሎት 1 ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ በቡሬ ደምበጫና ፍ/ሰላም ከተሞች መጋዝን፣ ቢሮ፣ የጥበቃ ቤት፣ የመጸዳጃ ቤትና የአጥር ግንባታ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃየተ የተለያዩ ግዥዎችን መፈጸም ይፈልጋል

Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8f1af8a3-5aea-4e12-8b13-2c56c6d81292/open Reference Number: DKU-NCB-G-0032-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: DKU-NCB-G-sepo-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

Debark University: Procurement of Sport Marital

Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/384edc19-9281-43a6-96d3-7f06f367c4b9/open Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0426-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 276 የምግብ

Wolkite University ሎት 276 የምግብ ቤት የወጥ ማሽን / ቦይሊንግ ፓን /መለዋወጫች ግዥ በድጋሚ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የጽህፈት፣ የጽዳትና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 02, 2026) የጽህፈት፣ የጽዳትና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ለመግዛት የወጣጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 104 /18 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 4 ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል የገላ ሳሙና እና የቆዳ የእጅ ጓንት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 02, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 12-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 02, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 42/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Mar 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ኤልሳቤጥ እሸቱ (2 ሰዎች ) እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሀይሉ አለነ

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 ጤና ጣቢያ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የጥገና ስራዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የጉልበት አገልግሎት እና መድሃኒቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛው ዙር ግልፅ ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛው ዙር ግልፅ ጨረታ፣ ሎት

ፀደይ የከተማ ንግድ ስራ አ/ማህበር ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለተከታታይ 3(ሶስት) ዓመት በየዓመቱ የድርጅቱን ሂሳብ በIFRS በውጪ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Mar 03, 2026) የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ፀደይ የከተማ ንግድ ስራ አ/ማህበር ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለተከታታይ 3(ሶስት)

Re-Advertisement-FC Africa is Seeking Proposals for Technical Assistance to Strengthen the MSME Credit Risk Management Systems of 4 Banks and 8 MFIs Participating in the MESMER Program.

2merkato.com(Mar 04, 2026) Re-Advertisement – Terms of ReferenceMSME Credit Risk Management Technical Assistance (TA) for MESMER Partner Financial Institutions ABOUT