Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Mar 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአጥር ግሪል እና የጥበቃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Government (Apr 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c4ebcf41-1b86-4cee-9b41-424af1d6843b/open Lot Information Procurement Reference Number: WU-NCB-G-0151-2018-PUR Object of Procurement: ለ2ኛ ጊዜ ድጋሚ
ወሎ ዩኒቨርሲቲ የመኪና እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ የብር ጌጣጌጥ ባሉበት ሁኔታ መጋቢት 26/2018
የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የብር ጌጣጌጥ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማከል ተቃሚ በሆነ በጌዴኦ ዞን ፐብሊክ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አጥር ግንባታ እና የግቢ የማስዋብ ሥራ በዘርፉ የተሰማሩትን ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ጎልፍ ክለብ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ጎልፍ ክለብ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
በአራዳ ክ/ከተማ የዳግማዊ ሚኒሊክ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ የዳግማዊ ሚኒሊክ ቅድመ አንደኛ ፣ አንደኛና መካከኛ ደረጃ
Ethiopian Institute of Agricultural Research፡ Procurement of Spare Parts
Government (Sep 21, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/be9ef65b-636f-4751-aa51-6c0c7f882fe4/open Lot Information Procurement Reference
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ግጨ-05/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ የመጀመሪያ ደረጃና የ7ኛ እና የ8ኛ ክፍል የመማሪያ መጽሐፍት ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ የመጀመሪያ ደረጃና የ7ኛ እና የ8ኛ ክፍል
ቅዱስ እስጢፋኖስ በጎ አድራጎት ማዕከል የ2018 ዓ.ም. ሒሳብ በኦዲት ሙያ ህጋዊ ፍቃድና ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ቅዱስ እስጢፋኖስ በጎ አድራጎት ማዕከል ከኢፊዲሪ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በምዝገባ
የቦታው ስፋት 200 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት ዳዊት ፌጤ እና የፍ/ባለዕዳ እነ በቀለ ቱፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2019 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል ሙሉ ሕንጻ የጥገና ሥራ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2019 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል ሙሉ ሕንጻ የጥገና
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እቴጌ ምንትዋብ ንግድና ማማከር ኢንተርፕራይዝ በ2019 ዓ.ም በተፈቀደ መደበኛ በጀት የሕትመት የግብዓት እቃዎች እና የስንዴ ዱቄት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር E/M/T/C/E NCB/02/2019 የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እቴጌ ምንትዋብ ንግድና ማማከር ኢንተርፕራይዝ