Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 08, 2026) Invitation to Bidders (በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) Ethiopian Shipping and Logistics kombolcha port and terminal Branch office would like to Invite Interested and Eligible Bidders
Ethiopian Shipping and Logistics – Kombolcha Port and Terminal Branch Office Invites Bids for Security Guard Services, Employee Safety Shoes, Employee Uniforms, Annual Stationery and Sanitary Materials.
Government (Apr 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c25874d6-ae17-4c9f-b0c5-1316731d06e2/open Lot Information Procurement Reference Number: AU-NCB-G-0191-2018-PUR Object of Procurement: የተለያዩ የኤሌትሪክ ዕቃዎች
አምቦ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የኤሌትሪክ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
SOS Children’s Village MHPSS Project Invites Suppliers to Submit Bids for the Supply of Various Gym Materials.
2merkato.com (Apr 09, 2026) Reference No-መቀአስተ- XXX /04/2026Date April 9/2026 INVITATION TO TENDER FOR GYM MaterialsLOCATION: SOS CHILDREN’S VILLAGE’S MekelleSUBMISSION
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር 15/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽህፈት ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች /Power Saving/ ባትሪ፣ ድሮን፤ የዲኮሬሽን ሥራ ጨረታ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ
Oda Bultum University: Procurement of Agricultural Inputs
Government (Apr 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/82bb0940-8025-4b71-9926-786fbddeb962/open Invitation to
Ministry of Planning and Development: Procurement of Software License
Government (Apr 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/906260fa-4e8f-4a6b-8ad8-1663457e8d91/open Invitation to
በኢፌዴሪ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እ.ኤ.አ በ2026 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው ቲሸርቶች፣ እስክሪብቶ፣ አጀንዳ፣ ቢልቦርድና እና ሌሎችም) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 09, 2026) የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶኮፒ ማሽን፣ ፐሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው ቲሸርቶች፣ እስክሪብቶ፣ አጀንዳ ፣ቢልቦርድና እና ሌሎችም) ግዥ
Addis Ababa City Administrative Health Bureau Yekatit 12 Hospital Medical College: Procurement of Stationary Materials
Government (Apr 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/3a7e2479-0c5a-4d56-b601-b525ebfef1b4/open Invitation to
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ/አ/ደ/ማ/ባ/እቃ/ግ/ጨ/05/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን በ2018 በጀት ዓመት
የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት ለሴፍቲኔት ፕሮግራም ግልጋሎት የሚውል የኢንዳስትርያል ማቴሪያል /industrial Material /፣ ሎካል ማቴሪያል /Local Material/፣ ብሎኬት በአለም ባንክ ለፕሮጀክት ማስፈፀምያ ተብሎ ከፀደቀ በጀት በሃገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 09, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት ለሴፍቲኔት ፕሮግራም ግልጋሎት የሚውል በሎት-1 የኢንዳስትርያል