Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ብቁ የሆኑ ደረጃ 1 የመንገድ /ጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን (Category-1 Road/General Construction) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር: -SSNT-T654 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ብቁ የሆኑ ደረጃ 1 የመንገድ /ጠቅላላ ሥራ

በማ/ኢ/ክ/መ/ በስልጤ ዞን የላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሆኑ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማ/ኢ/ክ/መ/ በስልጤ ዞን የላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለ2019

የሸኖ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሸኖ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና ለተለያዩ መ/ቤቶች የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) ማስታወቂያ ጨረታ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ግ/ጨ/ቁ 02/2019 የሸኖ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት

የጋሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ፣ የጋሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት   የኤሌክትሪክ ሞተር

ኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይን ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ የግብርና ግባቶች እና የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2019 ኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይን ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጋሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ የጽድ ዛፍ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በዞኑ በአ/ምንጭ ዙሪያ ወረዳ እና

የቦታ ስፋቱ በካርታ የተመዘገበ 312 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Oct 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሰሉ ገበረየስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ፍቅርተ ገበረየስ

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቁርጥራጭ ወረቀት/ሸፍሻፊ/ ማሰሪያ ማሽን (Scrap Paper Baler Machine) ብዛት 1 በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) በድጋሚ የመጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 026/19 ድርጅታችን ቁርጥራጭ ወረቀት/ሸፍሻፊ/ ማሰሪያ ማሽን (Scrap paper Baler