Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Apr 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f6b68b25-7d6e-4c97-9fd3-a1a7717ae5cd/open Reference Number: HRU-NCB-G-0067-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: HRU-NCB-G-0067-2018-BID Procurement Information Procurement Type:
Haramaya University: Procurement of Animal Reproductive Biotechnology Laboratory Equipment
Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህለዲ/ሐራጅ/027/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1992) (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጎ/ገን/ግዥ/ ጨ-1 /212/2018 የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለጎንደር ከተማ አስ/ትምህርት መምሪያ ለግንባታ አገልግሎት የሚውል ቁሳቁስ ግዥ እንዲሁም ለጎንደር
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ሲሚንቶ፣ የተለያየ ሳይዝ ያለው ብረታ ብረት፣ ብሎኬት፣ ጣውላ፣ ግንዲላ እና የሀበሻ ጽድ እና የጣውላ መቁረጫ ማሽን (ምላጭ)በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. የትምህርት ቤት ሕንፃ ለማከራየት በድጋሚ የወጣ ጨረታ ጨረታ ቁጥር 02/2018 የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. ከሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ላሉት አምስት ዓመታት በቦሌ
የነገው ሰው ትምህርት አ.ማ. የትምህርት ቤት ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለትምህርት ሥራ አገልግሎት ማከራየት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 7 ኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት ለተለያዩ አገልገሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም. በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 7
በምሥ/ሸዋ ዞን ኦለንጭቲ ሆስፒታል በ 2019 በጀት ዓመት የመድሃኒት እና ሬጄንት የግንባታ እቃ፣ የፅህፈት መሳሪያ (እስቴሽነሪ)፣ የፅዳት እቃ፣ የውሀ እቃና የመብራት እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 05, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኦለንጪቲ ሆስፒታል በምሥ/ሸዋ ዞን ኦለንጭቲ ሆስፒታል በ 2019 በጀት
አዋበል ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃ፣ የመኪና ዲኮርና ጌጣጌጥ እና የመኪና ዘይትና ቅባት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 06, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ ፕ/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት አገልግሎት
የተለያዩ የካፌ ዕቃዎች የሐራጅ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Oct 06, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት አለበል ደርብ እና የፍ/ባለዕዳ አነ ደቦ የኒት ኃ /የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው
የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ/ም ገፅ 22 ላይ ማስታወቂያ ያወጣ ሲሆን ሆኖም ከተራ ቁጥር 5 እስከ 12 ድረስ የተሳሳተ በመሆኑ የተስተካከለ መሆኑን እናስታውቃለን
Addis Zemen (Oct 05, 2026) ማስተካከያ የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2019 1ኛ
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጎፋ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 05, 2026) የግልጽ ጨረታ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጎፋ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት እቃዎችን እና አገልግሎት ግዥዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት፣ ለማሰራት እና ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 06, 2026) የመጀመ ሪያ ዙር የጨረታ ማስታ ወቂ ያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 በ ጀት ዓመት የንፋስ ስልክ
የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የፅዳት እቃ፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የስፖርት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሙዚቃ መሳሪያዎች፣ የህክምና እቃ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 06, 2026) የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001 የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቦሌ/ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 001/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር