Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 29, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ ጨረታማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-15/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ ቤት ገ/ድዴሳ፣ ያዮ፤

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንዲላ እንዲሁም በነዚሁ ዲስትሪክቶች ላይ የዝርያዎች ድብልቅ ግንዲላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት የሚሰጡ የተለያየ መጠን ያላቸውን ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክሎችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት የሚሰጡ የተለያየ መጠን ያላቸውን ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክሎችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ/ ቁ የተበዳሪ ስም

ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት1. የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ፣ ሎት2. በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ እና በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Dilla University: ለኔትወርክ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ አቃዎች ግዥ//

Government (Sep 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a981fd95-003c-4609-a23b-0f4bfaee4f1f/open

Dilla University: Lot- 02- የታሸገ ዉሃ 0.5 ሊትር ግዥ

Government (Sep 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/35faacdf-3f3d-4863-b089-619bc9fa57d1/open

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ኮሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለአስተዳደር ጽ/ቤት አንድ ማዕከል አገልግሎት ግዥ (መሶብ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ኮሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለአስተዳደር ጽ/ቤት አንድ

የአገና ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ የሥልጠና ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ/ፖ/ቴ/ኮ/001/2019 የአገና ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ/ክ/መ/ክልል በጉራጌ ዞን ከወልቂጤ ከተማ 42

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅኑ እና በስሩ ለሚገኙ ማዕከላት የሚያገለግሉ የተለያየ ዓይነት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEU/DMR/SPG/NCB-001/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅኑ እና በስሩ ለሚገኙ ማዕከላት

የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ባለሥልጣን የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 (ሀ – ሠ) በተዘረዘረው መሠረት በሐረሪ ከተማ ለቅይጥ ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውሉ የተዘጋጁ ይዞታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት መኪና በዘርፉ በተሰማሩት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) የተሽከርካሪ ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ሎት 1. የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ

The Ethiopian Electric Utility (EEU) is Seeking Qualified Contractors (Category BC-5/GC-5 and Above) for the Construction of Office Completion Works, Fences, and Watchtowers for Customer Service Centers in the Wolaita Region.

አልሺማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቬኮ እንዲሁም በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ሞዴል ሊፋን X60 ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/የም/አም/ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሽያጭ/0006/2026 አልሺማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020