Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Mar 29, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ ጨረታማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-15/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ ቤት ገ/ድዴሳ፣ ያዮ፤
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንዲላ እንዲሁም በነዚሁ ዲስትሪክቶች ላይ የዝርያዎች ድብልቅ ግንዲላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት የሚሰጡ የተለያየ መጠን ያላቸውን ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክሎችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት የሚሰጡ የተለያየ መጠን ያላቸውን ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክሎችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ/ ቁ የተበዳሪ ስም
ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት1. የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ፣ ሎት2. በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ እና በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ት/ፅ/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 13, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኘው
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የጥበቃ እና ፍተሻ አገልግሎት የሚሠጡ ህጋዊ እና ፈቃድ ያላቸው ኤጀንሲዎች ለማሰራት “Outsource ማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር– RFQ ESLSE/P&T NEG/2025/03028-2 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2019 ዓ.ም የምርት ዘመን ለስኳር ምርት ግብዓትነት የሚያገለግል ትኩስ ኖራ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 14, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር (LP/0T/02/SIG/2018/19 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2019 ዓ.ም የምርት ዘመን
ሂጅራ ባንክ አ.ማ. ቪላ መኖሪያ ቤት ባለበት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ጀ/አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ስር ላሉት ጽ/ቤቶች 01/19 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 14, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዢው መለያ ቁጥር ግልጽ ጨረታ 01/19 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ
የደ/ኤልያስ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በከተማችን የዉስጥ የመንገድ ዳር ፓዉዛ ማቅረብ እና ማሰራት ስለተፈለገ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Sep 14, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምስ/ጎጃም ዞን በደ/ኤልያስ ወረዳ የሚገኘው የደ/ኤልያስ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2019 በጀት ዓመት
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎች፣ የጄኔሬተር አመታዊ ሰርቪስ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃ፣ እንቁላል፣ በርበሬ እና የታሸገ የማዕድን ውሃ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Bekur (Sep 14, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሎት 1.የጽዳት እቃዎች፣
Ethiopian Institute of Agricultural Research፡ Procurement of Spare Parts
Government (Sep 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/c8792546-09de-43cd-a17f-32ecbbcafe71/open Lot Information
አልሳም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ 2 (ሁለት) ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 13, 2026) የጨረታ ቁጥር ጨ002/18 የጨረታ ማስታወቂያ አልሳም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ 2 (ሁለት) ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ