Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለቢሮ እና ለገቢ ማስገኛ እየተጠቀመባቸው የሚገኙ ህንፃዎችን ማለትም አዲስ አበባ (የቦሌ ባለ አራት ወለል ህንፃ እና አራት ኪሎ ባለ አራት ወለል ህንፃ)፣ ባሕር ዳር ባለ አራት ወለል ህንፃ፣ ደሴ ባለአራት ወለል ህንፃ፣ ደብረ ብርሃን ባለ አራት ወለል ህንፃ እና ጎንደር ባለ አንድ ወለል ህንፃ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች ለ2ተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር As Built Design እና የህንፃ ግምታዊ ዋጋ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 06, 2026)  የተያዙና  የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 47/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ  የተለያዩ ንብረቶችን የተሸከርካሪ

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ 003/2018  የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች ሎት 1፡-ግማሽ ሊትር የታሸገ ንፁህ ውኃ፤

የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ግማሽ ሊትር የታሸገ ውኃ እና የተለያዩ ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቤተሰብ የበጎ አድራጎት ማህበር የተለያዩ እቃዎችን ማለትም ኤሌክትሮኒክሶች፣ ጀነሬተር፣ ባጃጅ፣ የቢሮ እና የቤት መገልገያ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 30, 2026) ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቤተሰብ የበጎ አድራጎት ማህበር በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት፣ ሀዋሳ ከተማ የሚገኝ ሀገር በቀል

The United Nations Children’s Fund (UNICEF) is Inviting Proposals for the Rehabilitation and Upgrading of School Water, Sanitation, and Hygiene (WASH) and Menstrual Health Management (MHM) Facilities in Two Schools Within the Somali Region.

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ንብረቶች ማለትም ያገለገሉ የመኪና ጎማዎችንና ባትሪዎችን፣ የተቃጠለ ዘይት ከነበርሜል፣ ባዶ ድፍን በርሜሎችን፣ ያገለገለ የመዳብ ሽቦዎችን፣ የሽቦ አልጋዎችንና ፍርስራሽ እንጨቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. የሐራጅ እርማት ማስታወቂያ አውጥቷል

Reporter (Sep 30, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ እርማት እሁድ መስከረም 17,2019 ዓ.ም በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ አማርኛ እትም 2756 በክፍል 1 ገጽ

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በምዕ/ዕዝ የ402ኛ ኮር ለ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 402/ኮር/ግ/ጨ/ቁ 01/2019 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በምዕ/ዕዝ የ402ኛ ኮር ለ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ

ሕብረት ባንክ የተለያዩ አይነት የጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Sep 30, 2026) የጨረታ ቁጥር ሕባ/017/19 የጨረታ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ አይነት የጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም)

MSI Ethiopia Reproductive Choices is Seeking a Qualified Taxi Service Provider to Provide Transportation Services for its Staff.

Reporter (Sep 30, 2026) INVITATION TO BID FOR TAXI SERVICE PROVISION MSI Ethiopia Reproductive Choices is a non-governmental and non-profit-making

የፀደይ ባንክ አ.ማ. ደብረታቦር ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት G+0 ባሉበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፀደይ ባንክ አማ ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን

Hawassa University: Procurement of Construction Materials

Government (Sep 30, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/167452f3-eceb-4c36-b272-b7461b04dd9b/open Lot Information