Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ዘመን ባንክ አ.ማ የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ስቱዲዬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አስፈላጊ የሆነ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ sound system) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ ሕጋዊ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ Sound System) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሚስጥረ ኃ/ጊወርጊስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ታደሰ ኃ/ጊወርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለቢሮ ሀላፊ ፓራዶ መኪና የሚሆን መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለቢሮ ሀላፊ ፓራዶ መኪና የሚሆን መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በግልፅ ጨረታ ህጋዊ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ ባለመብት አቶ መኮንን አበበ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እመቤት ደምሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሠረት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ገመቹ ንጉሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አጋር ማይከሮ ፋይናንስ ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ጥሩነሽ ሀይሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
Waajjirri Maallaqaa Aanaa Balee Gasgaar Seektaroota Aanaa Keessatti Argamaniif Meeshaalee Barreeffamaa Fi Qulqullinnaa, Uffataa Seeraa Hojjettoota Deeggarsaa Fi Ogeeyyii, Gommaa Fi Meeshaalee Jijjiirraa Konkolaataa, Meeshaalee Dhaabbii, Meeshaalee Elektirooniksii, Caalbaasii Ifaan Dorgomsisee Bituu Barbaada
Beeksisa caalbaasii Waajjirri Maallaqaa Aanaa Balee Gasgaar seektaroota Aanaa keessatti argamaniif meeshaalee barreeffamaa fi Qulqullinnaa, uffataa seeraa hojjettoota deeggarsaa fi
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ኪሮስ ካህሳይ እና በፍ/ባለዕዳ ሳጅን ትንሳኤ ገርመው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የኮንዶሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ኤርሚያስ ተሰማ እና በፍ/ባለዕዳ ለምለም ተሰማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ