Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ዘውዱ ደሳለኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ታዬ ደሳለኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/182592

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት የአበባ ማጓጓዣ እና የተለያዩ ግብአቶችን ማጓጓዣ የመኪና ኪራይ/ የአገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ

ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን እያመረተ የሚገኘውን አበባ በሚጭኑ ኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት መኪኖች ከወንጀጣ ባህር ዳር አዲስ አበባ የሚያጓጉዝ ድርጅትን በጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ 14/06/2018 ዓ/ም

በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 11/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በ ኦክሽን ኢትዮጵያ (Auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ahadu Bank S.C Invites All Interested Eligible Companies for the Procurement of Furniture , Fixture, Computer and Accessories

Invitation to National Competitive BidReference No. Ahadubank/FPMD/02/2024/25 Ahadu Bank S.C invites all interested eligible companies for the procurement of the

ዲሪባ ደፈርሻ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ቁጥር ዲደጠሥተ -001/2016 ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዲሪባ ደፈርሻ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ከታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::በመሆኑም

The Afar National Regional State Water and Energy Bureau Now Requests Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Construction of Civil Works, Supply and Installation of Pipes, Fittings, and Electro-mechanical Equipment for Ayssaita Town Water Supply and Sanitation Project

Cordaid Looks for the Supply of Body and Powder Soap

INVITATION TO TENDER FOR THE SUPPLY OF BODY AND POWDER SOAPTender #2/2024 About Cordaid  Cordaid is a Dutch, international non-governmental

የዴራ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮክኒስ ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች ፣ የቢሮ ውስጥ ልዩ ልዩ አላቂ ዕቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁ-01/2017 የዴራ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች

Network of Ethiopian Women’s Association Would Like to Hire a National Consulting Company that Provides a Three-day Communication and Leadership Training for Women’s Rights Organization Executive Directors and Program Directors

Tigray Bureau of Water and Energy-Food System Resilience Program/FSRP/ Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Supply, Install, Test, and Commissioning of Electro-mechanical Equipment

The Ethiopian Orthodox Church Development and Inter-Church Aid Commission (EOC-DICAC), in Partnership with the Siqqee Women’s Development Association (SWDA), is Seeking a Competent Consultant to Provide Different Consultancy Services

ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ጀነሬተር ፣ የነዳጅ መቅጃ ማሽን(Fuel Dispenser) እና የተሽከርካሪ ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-OIT/Bid-01/2017 ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ጀነሬተር ፣ የነዳጅ መቅጃ ማሽን (Fuel Dispenser)ና የተሽከርካሪ ጎማ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ