Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ ዉስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪዉ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ጋሻው መለሰ አስፋው እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስካለ ወ/ሩፋኤል ገ/ኪዳን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

175 ካ.ሜ G+2 የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምዕራብ ጉጂ ዞን የሀምበላ ዋመና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት በወረዳ ስር ለሚገኙ የመስሪያ ቤቶች ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማ ከአቅራቢ ድርጅት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአርሲ ዞን የመርቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መሥሪያ ቤቶችና የቀበሌ አስተዳደሮች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ ዕርባታ ኢንተርፕራይዝ አዲስ ለተገጠመ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ፓወር ኬብል 4*25mm2፣ ኬብል 4*4 Mm2፣ ኬብል 4*10mm2፣ ኬብል 4*2.5mm2 እና 3 ፌዝ 63A ብሬከር ህጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድረዉ ለመግዛት ይፈልጋል

Shaggar City Water Supply and Sewerage Service Enterprise is Inviting Eligible Bidders for the Maintenance of Various Types of Pumps Through National Competitive Bidding (NCB).

Ethiopian Herald (Jul 30, 2026) INVITATION FOR BID Bid Ref. No:-NCB/SCWSSSE/EM/01/2019 Shaggar City Water Supply and Sewerage Service Enterprise invites

በሀዲያ ዞን የአመካ ወረደ ፋ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሁሉም ሴ/መ/ቤቶች የጽሕፈት መሣሪያ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሀዲያ ዞን የአመካ ወረደ ፋ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሁሉም ሴ/መ/ቤቶች የጽሕፈት መሣሪያ በጨረታ

The Ministry of Water and Energy Invites Sealed Bids for the EMMINO Kebele Water Supply Project in Elidar Woreda, Afar Region.

Ethiopian Herald (Jul 30, 2026)  Specific Procurement Notice (Procurement of Works) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Horn

ኢትዮጵያ መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ /መኢኢግ/ ሃይብሪድ ተሽከርካሪ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 30, 2026) የግልፅ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ መኢኢግ/ግጨተሽ 05/2018 1. የግዥ ፈፃሚው ስም መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ

የስልጣና ከተማ መጠጥ እና ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ ቱቦዎችን አጫርቶ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የስልጣና ከተማ መጠጥ እና ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ ቱቦዎችን አጫርቶ መሸጥ

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ ተከሳሽ እነ ሀና የሻንበል እና በአፈ/ተከሳሽ ሀይማኖት ክንዱ መካከል ስላለው የአፈፃፀም