Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር–ግ/ጨ/05/2018 የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሎት በመከፋፈል 2018 በጀት ዓመት በዞን
የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሎት በመከፋፈል 2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት እና ለመሸጥ ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል
Ethiopian Herald(Dec 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። NOTICE OF RE-INVITATION FOR BID Procuring Entity: Somali Regional State, Pastoral Development Bureau Project Title:
The Somali Regional Pastoral Development Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Motor Cycle with Accessories (Helmet, Hard Hand Clove and Spare Parts)
Addis Zemen(Dec 18, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዘድ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ የህሙማን ኦክስጅን ሲሊንደር ሙሌት ከነመጓጓዥያ ትራንስፖርት እንዲሁም
የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዘድ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ የህሙማን ኦክስጅን ሲሊንደር ሙሌት ከነመጓጓዥያ ትራንስፖርት እንዲሁም የሲልንደር ጥገና ለተከታታይ አንድ ዓመት የሚቆይ ግዥ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Government(Dec 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/76a685c0-2542-47ed-9ec8-ea4c7672e774/open Lot Information Procurement Reference Number: FFIC-NCB-G-0052-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ኤል ዲ
Federal First Instance Court: በድጋሚ የወጣ ኤል ዲ አምፖል ግዥ -2018
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Dan Church Aid (DCA) Ethiopia Country Office, is Inviting Qualified Suppliers for the Construction of Hydraulic Structure for DCA Gambella Bonga Irrigation Scheme in Gambella Bonga Zone
TENDER ANNOUNCEMENT OPEN TENDER FOR HYDRAULIC STRUCTURE CONSTRUCTION FOR DCA GAMBELLA BONGA IRRIGATION SCHEMETender ref no: – NOT/2024/014 Dan Church Aid
VIS (Volontariato Internazionale Per Lo Sviluppo) Invitation to Bid for the Supply of Machinery and Equipment for TVET Colleges
INVITATION TO BID FOR THE SUPPLY OF MACHINERY AND EQUIPMENT FOR TVET COLLEGES. VIS (Volontariato Internazionale Per Lo Sviluppo) is an
የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጫማዎች ፣ አልባሳት ፣ ኮስሞቲክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የሞባይል ቀፎ ፣ ቆሮዎችና አከሰሰሪዎች ፣ የጃምቦ ጠርሙስ ፣ ምግብ ነክ ፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሐምሌ. 24/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ
Ministry of Transport and Logistics Invites Eligible Bidders for the Procurement of Individual Consultants/ Logistic and Transport Specialists with the Ability to Handle the Logistics-related Activities of the Project
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-INDIVIDUAL CONSULTANT SELECTION) Ministry of Transport and Logistics Horn Africa Initiative: Regional Economic Corridor
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፌሩዝ ኢብራሂም እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ኤርሚያስ ደምሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍባለመብት አቶ ጌታሰው አስማር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰለሞን መብራቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የወንጪ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሰራተኛ የደንብ ልብስ ፣ ልዩ ልዩ የጽህፈት መሰሪያዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ አላቂ ዕቃዎች ፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የወንጪ ወረደ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሰራተኛ የደንብ ልብስ ፣ ልዩ ልዩ የጽህፈት
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለአዘዞ-ጐንደር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚሆን ብዛቱ 12,000 ኩንታል PPC ሲሚንቶ ድሬዳዋ ከሚገኘው የናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. ፋብሪካ ወደ ጐንደር ከተማ አጓጓዦችን በጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ግዢ ቁጥር GN-001/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለአዘዞ–ጐንደር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚሆን