Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፀደይ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሰረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና ከዚህ በታች

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የደብረታቦር ዲስትሪክት ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች ባሉበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/01/19 በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ02(ሁለት አመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ

በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ02(ሁለት አመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Aug 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ተቁ የተበዳሪው ስም   የንብረቱ አስያዥ ስም   አበዳሪው ቅርጫፍ   ለጨረታው የቀረበው ንብረት መግለጫ የጨረታው መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታው የወጣው  

ፀደይ ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት የቦታው ስፋት 150 ካ.ሜ. የሆነ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Aug 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ተቁ የተበዳሪው ስም   የንብረቱ አስያዥ ስም   አበዳሪው ቅርጫፍ   ለጨረታው የቀረበው ንብረት መግለጫ የጨረታው መነሻ ዋጋ   ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታው የወጣው

የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ. የሆነ የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Siinqee Bank S.C. is Inviting Sealed Bids for the Procurement of Various Operational Items, Including Account Opening Application Formats, Cash Wrappers, Cheque Deposit Slips, and Various Register Books.

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጎንደር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የቤትና ቦታ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jul 22, 2026) ከሳሽ አቶ ምህረት አማረ ተከሳሽ እቶ አያናው መንግስቴ መካከል ስላለው የገንዘበ የአፈ/ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈ

የማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ለመምሪያው እና በዞኑ ስር ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ዓመታዊ የኮንትራት ውል ለመያዝ እና የጥቅል ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

ኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ ከታክስ ነፃ የገቡና ከ30 ዓመት በላይ ያገለገሉ ሰባት (7) አውቶሞቢሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 22, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኤስ አይ ኤም ኢትዮጵያ ከታክስ ነፃ የገቡና ከ30 ዓመት

ለጉራጌ ዞን አስተዳደር በ2019 በጀት ዓመት እያሰራ ያለው አዲሱ B+G+9 ህንጻ ግንባታው እየተጠናቀቀ ስለሆነ ለዚሁ ግንባታ አገልግሎት የሚውል ጥልቅ ጉድጓድ ቁፋሮ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

The Organization for Social Service, Health, and Development (OSSHD) Invites Eligible Bidders for the Supply and Installation of 7 Sets of Solar Systems (5 KW Solar Panels, 5 KW Batteries, and 2100 Watt Inverters with Accessories).

ራሚስ ባንክ አ.ማ. የንግድ (ኢንዱስተሪ) እስቶር በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ራሚስ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97 90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው

ለሸካ ዞን ማሻ ማረሚያ ተቋም በስሩ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ቀለብ እህል፣ ጥራጥሬ እና ሸቀጣ ሸቀጥ ከነሀሴ 1/2018 ዓ.ም እስከ ሕዳር 30/2019 ዓ.ም. ለ120 ቀናት እና የ2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያና የስልጠና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 22, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በሚገኘው የአሶሳ