Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 15, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0025/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
ዳሸን ባንክ አ.ማ. G+2 ህንፃ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Government (Jul 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/75614957-4f76-40e4-8da4-b1a63a783cea/open Reference Number: DKU-NCB-NC-0099-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: DKU-NCB-NCS-0009-BID-2018 Procurement Information Procurement Type:
Debark University: Procurement of ICT Infrastructure for Smart Class
2merkato.com (Jul 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 127 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ቁሳቁሶቹም፣ የመኪና መለዋወጫዎች ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር A-02/2019 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3ሆ/ል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ መኪናዎች በግልፅ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3ሆ/ል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ መኪናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአገዉ ግ/ቤት ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ጀኔሬተር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 03, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአገዉ ግ/ቤት ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የዉሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኘዉን ጀኔሬተር
ፀደይ ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት የቦታው ስፋት 150 ካ.ሜ. የሆነ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ተቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርጫፍ ለጨረታው የቀረበው
የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ. የሆነ የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Aug 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ተቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርጫፍ ለጨረታው የቀረበው
የእጣዎች ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 04, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ —-አቶ ላቃቸው ከፈለ አፈ/ተከሳሽ—- ዘውዱ ተወልኝ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የውሃ መጠጥ ጥልቅ ጉድጓድ ጥገና ለማከናወን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ለሽሽንዳ ቴፒ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለሰራተኞች ለመጠጥ ውሃ የሚውል የውሃ
የቡኖ በደሌ ዞን የቦረቻ ወረዳ ገ/ፅ/ቤት የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 04, 2026) ማስተካከያ ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 29 የቡኖ በደሌ ዞን
በአርሲ ዞን ጉና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የሰራተኞች የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2019 የበጀት ዓመት በአርሲ ዞን ጉና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳ
የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Aug 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ጥበቡ ሁነኛው እና በአፈ/ተከሳሾች 1. አብዱ ሙሀመድ፣ 2.መሀመድ ሁሴን መካከል ስላለው የአፈጻጸም
ጤና የምግብ አምራቾች አ.ማ. ቱቦላሬ ብረት (RHS Metal Steel) 50mmx50mm, Thickness 2-2.5mm (Mix) and 2.4m Length የሆነውን ብዛቱ እስከ 1,500 ፍሬ የሚደርሰውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Aug 04, 2026) ቀን፡ ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም የጨረታ መለያ ቁጥር፡ HCFM/RHS/001/2018 የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ጤና የምግብ አምራቾች አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጸውን ቱቦላሬ