Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ለአገልግሎት ሲጠቀምበት የነበረውን ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። 1. የተሽከርካሪው ዝርዝር መረጃ የተሽከርካሪው ዓይነት (ሞዴል): ጃፓን ኒሳን

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲስጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንባ/035/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ለብደር በመያዣነት የተመዘገበ ተሽከርካሪ ባለበት

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የቤት አውቶሞቢል ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Kombolcha Textile Share Company Invites All Eligible and Interested Bidders to Participate in the Tender for Purchase of Modify Starch.

Ethiopian Herald (Jun 14, 2026) Invitation for BIDRef. No. WVD-32/2017-oc Kombolcha Textile Share Company invites all eligible and interested bidders

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት በድጋሜ የወጣ 2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት የሚውል የግቢ ፅዳት አገልግሎት፣ ከለር ፕሪንተር እና ፕሪንተር፣ ዚብራ ሌንስ፣ ካሜራው ላይ የሚገጠም የካሜራ ላይት እና ሄድፎን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማፀዳት/ መግዛት ይፈልጋል

ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 20 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሽያጭ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 20 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ ከብሔራዊ ዋሽ ኘሮግራም በተገኘ የበጀት ድጋፍ የውሃ መመርመሪያ ኪት በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 14, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ ከብሔራዊ ዋሽ ኘሮግራም በተገኘ የበጀት ድጋፍ

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የመድኃኒት አቅርቦት በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ውል በመዋዋል ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 14, 2026) ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር RE-LP/OT/23/SIG/2018 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለዋና መስሪያ ቤት ሰራተኞች

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 14, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ ፀደይ ባንክ ወልዲያ ቅርንጫፍ ነ/ፈጅ ሙሉጌታ አስራት እና በአፈ/ተከሳሾች ፈንታ

The Ministry of Agriculture Invites Sealed Bids for the Supply of Agricultural Machineries, Related Equipment, Construction Machineries, and Tractor Mounted Broad Bed Makers (BBM) Under the Climate Resilient Wheat Value Chain Development (CREW) Project.

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየሰነድ ቁጥር 125 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ

Godina Harargee Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Gursum Bara Baajataa 2019′ Tiif Kan Oolu Nyaata Dheedhii Mana Amala Sirreessaatii Fi Nageenyaa Fi Milishaa Caalbaasii Ifaatiin Wal-dorgomsiisee Bituu Waan Barbaaduuf Dorgomaan Ulaagaa Asii Gadii Guuttan Dorgomuu Ni Dandeessu.