Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 21, 2026)  የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር –2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት

በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jul 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አብክመ /ሲቤምአ/ብ/ግ/ጨ/04/2018 ዓ/ም በአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ መገልገያ የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በሎት ወይም በነጠላ

በአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ መገልገያ የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በሎት ወይም በነጠላ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ተ.ቁ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ዞን አስተዳደር እንግዳ ማረፊያ የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ለማሰራት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ዞን አስተዳደር እንግዳ ማረፊያ የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ለማሰራት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Agriculture: Procurement of 40 TPH Lime Crusher

Government(Feb 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/64e7f7af-fa2e-47d2-81bf-f73b54282418/open Invitation to Bid

Oromia Education Bureau: Procurement of Research and Studies Consultancy Services

Government(Feb 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/600ea57c-bdd8-48e0-b4da-fa30099d978f/open  Invitation to Bid

Addis Ababa Water and Sewerage Authority: Procurement of Different Size Submersible Pumps

Government(Feb 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/275ce5af-437e-4783-b80e-3d246a10bc8e/open Invitation to Bid

የቦንጋ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018

Addis Ababa Water and Sewerage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of HDPE Pipes

Government(Feb 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/974e76e0-374e-40e7-92b2-dd96ffeba0d6/open  Invitation to Bid 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በአዳራሽ ላይ የሚገጠም ድምጽ መሳሪያ ግዥ እና የኤሲ ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ዘዴ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 12/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች በመደበኛ በጀት በአዳራሽ ላይ

The Ethiopian Roads Administration Now Invites Consultancy Service for Construction Supervision of Road Projects, Consultancy Service for Design of Bridges and Consultancy Services for Construction Supervision of Dormitory and Administration Blocks

The Wara Jarso Woreda Agriculture and Land Office Now Invites Sealed Bids from Eligible Contractors of Category WWC and GC, to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material and Equipment for the Construction and Completion of Mandar Modern Furity Nursery

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 2 አስተዳደር ጽህፈት ቤት የተለያዩ ጽህፈት ቤቶች መገልገያ የሚሆኑ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) ለ2 ተኛ ዙር የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 2