Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የመጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/040/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለዉን በተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ኮንዶሚኒየም ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Sep 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/039/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ፅ/ቤት በ13/01/2019 ዓ/ም እና 16/01/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Sep 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/025c2ead-6c2f-47dd-bad2-ae5567078384/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Medical Equipment and Supplies”

Ministry of Defense : Procurement of Medical Equipment and Supplies

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የዋርካ ሜዲካል እና ቢዝነስ አክሲዎን ማህበር በሞጣ ከተማ አስተዳደር በተረከበዉ ቦታ 5250 ካሬ ሜትር ላይ ለጄኔራል ጠቅላላ ቲችንግ ሆስፒታል የሚሆን G+0፣ G+4 እና B+G+4 ሌሎች ለቢሮ እና ለተለያዩ ቢዝነስ አገልግሎት ማለትም ለመሰብሰቢያ አዳራሽ ለባንክ ለኢንሹራንስ እና ለሌሎች ቢዝነስ አገልግሎቶች የሚዉሉ ህንፃዎች የተለያዩ ክፍሎች ዲዛይን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ለቢሮ እና ለገቢ ማስገኛ እየተጠቀመባቸው የሚገኙ ህንፃዎችን ማለትም አዲስ አበባ (የቦሌ ባለ አራት ወለል ህንፃ እና አራት ኪሎ ባለ አራት ወለል ህንፃ)፣ ባሕር ዳር ባለ አራት ወለል ህንፃ፣ ደሴ ባለአራት ወለል ህንፃ፣ ደብረ ብርሃን ባለ አራት ወለል ህንፃ እና ጎንደር ባለ አንድ ወለል ህንፃ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች ለ2ተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር As Built Design እና የህንፃ ግምታዊ ዋጋ ማሰራት ይፈልጋል

The Sidama National Regional State of Aid Coordination and Disaster Risk Management Commission Invites Sealed Bids for the Supply and Installation of Pipes and Fittings, and Other Civil Works for the Malgano Sade Kebele Water Supply Project in Bona Zuria Woreda.

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Apr 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ በላይነሽ መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አንሙት የኔነህ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ

አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ከዩኒሴፍ በሚያገኘው የገንዘብ ድጋፍ በብቁ ወጣት ፕሮግራም የመረጃ ሶፍትዌር በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልጽ ጨረታ ማስለማት ይፈልጋል

Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት፣ በጤና እና

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ሁለት ሸረፍ ወንድ በጎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/64648ad1-7fe8-418f-b4b6-432b70af7748/open Lot Information

Hawassa University፡ Procurement of Different Seeds (MC)

Government (Apr 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a869c10f-3082-4056-bfbe-0efe76a471c6/open Lot Information

Ministry of Revenue: Procurement of Vehicles Tyre Tubeless

Government (Apr 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/10e20c20-a1d3-4b72-9903-45174596eb1c/open Lot Information

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የማጠናከሪያ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል