Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 30, 2026), Fortune (Aug 30, 2026) Invitation to bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-06-2026/27. 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Items.

Reporter (Aug 30, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0035/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 30, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0033/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ  ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

ዳሽን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ  ይሸጣል

Reporter (Aug 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ቀጥሎ ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት/ሕንጻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ. አሰላ ብቅል ፋብሪካ በጎተራ ተከማችቶ የሚገኘውን 5,000 /አምስት ሺህ/ ኩንታል 3ኛ ደረጃ ብጣሪ ገብስ /ተረፈ ምርት/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የ2018 ዓም የሰራተኞች ደንብ ልብስ በ6000 ኢንዶኖዠያ ቴትሮን ጨርቅ ለአንድ ሙሉ ልብስ ወይም ለአንድ ኮትና ሱሪ የሚያስፈልግ ግብአት አሟልቶ ከነስፌቱ ለ6000 ኢንዶኖዠያ ቴትሮን ጨርቅ ለአንድ ጋወን የሚያስፈልግ ግብአት አሟልቶ ከነስፌቱ ደረጃውን የጠበቀ ሸሚዝ፣ የወንድ ጫማ፣ የሴት ቆዳ ጫማ እና ካልሲ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በየካ ክ/ከ የወ 01 ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት(ማስወገድ) ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከ የወ 01 ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት አመት በመንግስት ከተመደበለት ትሬዠሪና የውስጥ

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ጉዳት/አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ተገቢውን ካሣ ከፍሎ በውክልና የተረከባቸውን ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ የተሽከርካሪ አካሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 157/2018) ጉዳት/አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ተገቢውን ካሣ ከፍሎ በውክልና የተረከባቸውን ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ የተለያዩ

በኮልፌ ቀራንዩ ክ/ከተማ የአየር ጤና 2ኛ ደ/ት/ቤት አየር ጤና 2ኛ ደ/ት ቤት ግቢ ውስጥ ለሚያሰራው ጥገና ስራ በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 30, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር፡005/2018 በኮልፌ ቀራንዩ ክ/ከተማ የአየር ጤና 2ኛ ደ/ት/ቤት በአየር ጤና 2ኛ ደ/ት/ቤት

ከቢር ቡና ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለሻክማን ሲኖ 2025 ሞዴል የድረቅ ጭነት ባለ ሶስት አክስል 6 ተሳቢ በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ትት/ግዥ085/2018 ኩባንያችን ከቢር ቡና ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለሻክማን ሲኖ 2025 ሞዴል የድረቅ ጭነት

የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የቢሮ ማሽነሪ ጥገና፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የህትመት ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የተለያዩ በመጠኑ ያገለገሉ መኪኖች /ቶዮታ ፒክ አፕ ሪቮ 2016 እና ቶዮታ ላንድ ክሮዘር ቨ-8 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ትት/ግዥ084/2018 ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የተለያዩ በመጠኑ ያገለገሉ መኪኖች /ቶዮታ ፒክ አፕ