Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04_2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 26, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር: SSNT-T637 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሀዋሳ ኤርፖርት ፓይለት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት (PTSC) ካፌቴሪያ አገልግሎት የሚውል የስጋ ምርት አቅራቢ ድርጅቶች ጋር በግልፅ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሀዋሳ ኤርፖርት ፓይለት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት (PTSC) ካፌቴሪያ አገልግሎት የሚውል የስጋ ምርት አቅራቢ ድርጅቶች ጋር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ስምምነት ለሶሥት (3) አመት ለመስራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) ማስተካከያ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ 14 ላይ በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የግዥ መለያ ቁጥር AAU/SPH/Mg/NCB/02/2018 በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰፈረ ሰላም ካምፖስ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 26, 2026) የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NEBE/NCB/02/2019 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሃገራዊ ምርጫ ቀሪና ድጋሚ ምርጫ ለማስፈፀም ስልጠና እና የኦፕሬሽን ቁሳቁስ ስርጭት፣

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሃገራዊ ምርጫ ቀሪና ድጋሚ ምርጫ ለማስፈፀም ስልጠና እና የኦፕሬሽን ቁሳቁስ ስርጭት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ፣ ፎርክሊፍት፣ የሰራተኛ ሰርቪስ እና የከተማ ውስጥ ጭነት የኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Culture & Sport፡ Procurement of Car Spare Part

Government (Mar 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f703868c-32e2-4807-827c-d286c62ac585/open Lot Information

Mekelle University: Procurement Of Electrical Motor

Government (Mar 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fbb05b7b-3e59-41a2-a978-fcb5db791f3c/open Lot Information

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የፕሮቶኮል አልባሳት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8075f2f7-7c9d-4959-8e6f-4908957880c2/open Lot Information

Development Bank of Ethiopia Invites Bids for the Procurement of Cisco Devices Smart Net Warranty.

Reporter (Mar 29, 2026) Development Bank of Ethiopia Invitation for National Competitive Bid (NCB) Bid Ref. No. RE-DBE/NCB/IT/CS/01/2025/26 1. Development

በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የተለያዩ ማሽነሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ/ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሥርዓት መሠረት ለሚስማር

MSI Ethiopia Reproductive Choices Invites Qualified Consulting Firms to Submit Proposals for a Comprehensive ERP System Assessment, Strategy, and Implementation Roadmap.

Reporter (Mar 29, 2026) INVITATION TO BID For Consulting Services: End-to-End Enterprise. Resource Planning (ERP) Needs Assessment. Strategy and Implementation

The National Bank of Ethiopia (NBE) Invites Qualified Consultants to Submit Expressions of Interest (EOIs) for the Design, Supervision, and Contract Administration of a New Headquarters Building in Addis Ababa.

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ማርብሎች፣ ቆርቆሮዎች፣ ብረቶች እና የቅርንጫፍ ሳይኔጆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር ንብ/71/2018 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ጥቅም

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት አዘጋጆች (Event Organizers) በግልፅ ጨረታ በማወዳደር እንዲያዘጋጁ ግዴታ (mandatory) ሰነዶችን ማቀረብ የሚችሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል

Reporter (Mar 29, 2026) የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት Exhibition Center and Market Development Enterprise በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኤግዚቢሽን