Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/627e1878-4344-4804-88a1-1fd863adb5b8/open Reference Number: ECC-NCB-G-0144-2019-BID-Open-Re-bid Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method:

Ethiopian Customs Commission:- የባለ 600 ሚሊ ሊትር እሽግ ውሃ ግዥ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ (ፑል)፣ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ጨምሮ ለ2ቱም መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት ቀላል ተሽከርካሪዎችን በ2ኛና በ3ኛ ደረጃ በግል ጋራዥ በዓመታዊ ኮንትራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን፣ ለተሽከርካሪዎች ዘይትና ቅባት በግልጽ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 13, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 የበጀት ዓ.ም ግዢ በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ

የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 የበጀት ዓ.ም. የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች እና አላቂ የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 030/19 ድርጅታችን ለሁለት አመት የሚቆይ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት አቅርቦትና የመስተንግዶ አገልግሎት በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ጠቅታዊ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሁለት አመት የሚቆይ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት አቅርቦትና የመስተንግዶ አገልግሎት በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 26, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሴቶችና ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በዩኔሴፍ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ቦርሳ፣ ጃንጥላ፣ ሰደርያ፣ ህትመት በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሴቶችና ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በዩኔሴፍ በጀት ለቢሮው አገልግሎት

ፀደይ ባንክ አማ በመያዣ ያስያዛቸዉን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አማ ያበደረዉን ብድር መመለስ ያልቻሉ ደንበኞች ለብድሩ አመላለስ በመያዣ ያስያዛቸዉን ቤቶች

Madda Walabu University Procurement of Maintenance and Repair Service

Government (May 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/172bbf5c-d8cf-4d68-8358-b2a7a6265b60/open Invitation to

የሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2018 በጀት አመት ለአገልግሎት የሚውሉ የምግብ ምርቶች፣ የኤሌክትሪክ መሳሪያዎችና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች (አጋዥ መጽሀፍ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ፀደይ ባንክ አ/ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ

የምሥራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የየጁቤ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የ2018 ዓ.ም አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምሥራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የየጁቤ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የ2018 ዓ.ም አገልግሎት

ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው