Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Apr 05, 2026) ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ Tsedey Bank (S.C) በድጋሚ የወጣ የሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/003/2018 ፀደይ ባንክ አማ ያገለገሉ ሁለተ ሚድ ባሶች እና አንድ ቮልስ ዋገን አዉቶ ሞቲቭ መኪኖችን
ፀደይ ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ሁለት ሚድ ባሶች እና አንድ ቮልስ ዋገን አዉቶሞቲቭ መኪኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 023/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 31/2018 በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ ከታች የተጠቀሱትን እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Authority For Civil Society Organizations፡ Procurement of Uniforms
Government (Sep 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/040bb9a5-2ae3-4def-93fa-c6db63faea2d/open Lot Information
Hibir Construction Corporation (HCC) Invites Eligible Bidders with Contractors Grade RC-3 or GC-3 and Above to Submit Bids for Providing Labor, Material, and Equipment for the Construction of Drainage Works, Structures, and Ancillary Works as Part of the Gashena – Bilbala – Sekota Road Upgrading Project, Including the 15 Km Lalibela Bypass Section.
Addis Zemen (Sep 26, 2026) INVITATION FOR BIDS Procurement Reference No. HCC /DPCA/02/19 Hibir Construction Corporation (HCC) entered in to
የተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ክርክር አ/ከሳሾች እነ አማረች ተፈራ 2 ሰዎች እና አ/ተከሳሾች እነ ፍቅርተ ዳንኤል
የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ስቴሽነሪ እና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 26, 2026) የሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር
የተለያዩ ያገለገሉ የቤት ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ጋሻው መለሰ አስፋው እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስካለ ወ/ሩፋኤል ገ/ኪዳን መካከል
የአምቦ እግር ኳስ ማሰልጠኛ ማዕከል ጎል ፊፋ የተለያዩ የስፖርት ትጥቆችና የሥልጠና ቁሳቁሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ እግር ኳስ ማሰልጠኛ ማዕከል ጎል ፊፋ በማዕከሉ ለሚያሠለጥናቸው ሠልጣኞችና አሠልጣኞች የተለያዩ የስፖርት
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 09 የጄኔራል ዋቆ ጉቱ ቁ.3 ቅደመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 26, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 09 የጄኔራል ዋቆ ጉቱ
የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ እስቴሽነሪ እቃዎች፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 26, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር መነ አብቹ/001/2019 የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት
የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 27, 2026) የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር 001/2019 የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም