Re-Invitation Tenders in 2021
2merkato.com (Apr 15, 2026) ቀን፡– 07/08/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ በቅ/ጽ/ቤታችን በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዞ የተወረሱ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ ልዩ ልዩእቃዎች ፣ አሌክትሮኒክስ፣ ተሸከርካሪ መለዋወጫ ፣ አዳዲስ አልባሳት እና የኮንስትራክሽን ማቴሪያል (hot dipped
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-16/2018 ላይ ለመሸጥ መጋቢት 25/07/2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ መሰረት ጨረታው ሚያዚያ 02/08/2018 ዓ.ም ተካሄዶ የጨረታ ውጤቱ የፀደቀ ስለሆነ የአሸናፊዎች ዝርዝርን አውጥቷል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ14/08/2018 ዓ.ም እና በ17/08/2018 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮ/ምዕራብ ቅ/ጽ/ቤት/ፕሮ 9/2018 1. ሎት 1 መ/ቤታችን የመስኮት ሻተር መጋረጃ የግዢ መለያ ቁጥር /01/2018 2. ሎት 2 የጽሕፈት መሣሪያ የግዥ መለያ
በአ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን
በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard Passenger Service) እና ለስካይላይት ሆቴል አገልግሎት የሚውል የተጣራ ማር ከሚያመርቱ ድርጅቶች ጋር በኮንትራት ስምምነት ለሦስት (3) ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመስራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- SSNT-T648 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard passenger service) እና ለስካይላይት
የቦታ ስፋት 227.5 ካ.ሜ. የሆነ የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Oct 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ መስፍን ታደሰ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ጉግሳ ማሩ መካከል ስላለው የፍርድ
የቦታ ስፋት 66.56 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Oct 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት ሂክማ ሸሪያ እና በፍርድ ባለእዳ ሁሴን ከማል መካከል ስላለው አፈፃፀም
የሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሎት 1. የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2. ኤሌክትሮኒክስ
Oromia Development Association (ODA) Invite to Eligible Bidders to Procurement of Food and Educational Materials
Addis Zemen (Oct 05, 2026) NOTICE FOR INVITATION TO BID Oromia Development Association (ODA) is a non-governmental organization established to
The Ethiopian Electric Utility (EEU) Debremarkos Intends to Bid Contractors for the Construction of Debremarkos Region Finote Selam Switchyard Works Through Open Expression of Interest
Addis Zemen (Oct 06, 2026) SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE Finote Selam Switchyard for Bid Procurement Reference:- EEU/DMR/SPG/NCB-002/2019 The Ethiopian Electric Utility
በሰሜን ጐጃም አስተዳደር ዞን የሰሜን ሜጫ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሰሜን ሜጫ ወረዳ እንሰሳትና ዓሳ ሃብት ጽ/ቤት የእንሰሳት መድሃኒት በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጐጃም አስተዳደር ዞን የሰሜን ሜጫ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሰሜን ሜጫ ወረዳ እንሰሳትና ዓሳ
የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደሴ ዙሪያ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ፣ የቋሚ ዕቃ፣ ሞተር ሳይክል፣ የህክምና መሳሪያ፣ የመኪና ጎማ፣ የእንስሳት መድሃኒት እና የህክምና መሳሪያዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደሴ ዙሪያ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለወተት ማቀነባበሪያ እና ከብት እርባታ ፕሮጀክት ለብድሩ አመላለስ ዋስትና በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 05, 2026) የመጀመሪያ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለወተት ማቀነባበሪያ እና ከብት እርባታ ፕሮጀክት