Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 14, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1744/ሲ/ብ/ክ/መ/ኮ/ቢሮ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ወርክ ስቴሸን/ Work-station/ ኮምፒውተር በዘርፉ ከተሰማሩ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ወርክ ስቴሸን/ Work-station/ ኮምፒውተር በዘርፉ ከተሰማሩ ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች ባለው ሠንጠረዥ የተገለፁት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደንበኛ በሌዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የወሰዱትን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ከፍያ በገቡት ውል መሠረት ኪራይ ለመክፈል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ትራክተር ባለበት ሁኔታ በድርድር መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት ግለሰቦች እና ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበደሩትን የብድር ገንዘብ በውላቸው መሠረት መክፈል ስላልቻሉ ባንኩ ለብድሩ አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Government (Apr 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9101d99b-a84d-44e7-920d-d5f976022439/open Lot Information Procurement Reference Number: CMI-NCB-G-0091-2018-PUR Object of Procurement: Lot 90 Procurement
Construction Management Institute፡ Procurement of Tire and Decoration Material
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Afar National Regional State Water and Energy Bureau Invites Bids for the Construction of Civil Works and Installation of Pipes and Fittings for the Keluwan Town Water Supply System.
Ethiopian Herald (Apr 12, 2026) Invitation for Bids (IFB) IFB title- Construction of Civil works and Installation Pipe and Fittings
The Ministry of Agriculture Invites Sealed Bids for the Drilling of Two Production Water Wells and Development/pumping Tests for Two Existing Wells in Jigjiga, Somali Regional State.
Ethiopian Herald (Apr 12, 2026) Specific Procurement Notice Project Name: De-Risking, Inclusion and Value Enhancement (DRIVE) of Pastoral Economies in
በአብክመ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ያገለገሉ መኪና መለዋወጫ፣ የመኪና ቦዲና ቀርጥራጭ ብረቶች በሎት ጠቅላላ ድምር ዋጋ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 12, 2026) የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ያገለገሉ መኪና መለዋውጫ የመኪና ቦዲና
Oromia Bureau of Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from Eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Net Shade.
Ethiopian Herald (Apr 12, 2026) INVITATION FOR BID (IFB) TENDER No. OBOA/NCB/CALM/02/2018 Oromia Bureau of Agriculture that have funds within
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3 ጤና ጣቢያ የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማግኘት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3ጤና ጣቢያ ማስያዝ የሚገባቸው የጨረታ
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 32/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 12, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ማስታወቂያ ቁጥር 48/2018
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት የዶሎማይት ማምረቻ ማሽን እና አንድ ዊልሎደር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 12, 2026) የሐራጅ የሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰውን የካፒታል ዕቃ
Hawassa University፡ Procurement of Different Toners
Government (Apr 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fae5e4ae-9f55-47d7-84b1-12d7748b8f2c/open Lot Information