Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 01, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ የንብረት (ቤት) ሽያጭ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ. በብድር አሰጣጥ ሂደት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን የመኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ዘመን ባንክ አ.ማ. በብድር አሰጣጥ ሂደት የተረከባቸውን የመኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 01, 2026) Invitation to Bid Bid Reference No.: ERCS/GDS/SVC/0014/26 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) hereby invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the supply

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Hereby Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Supply of Different Items

Reporter (Apr 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/026/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1992) (እንደተሻሻለው)  በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረት  በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪ ስም

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ለሆቴል አገልግሎት የሚዉል G+4 ህንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የድርድር የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት 200 ካሬ ሜትር የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ እና በፍ/ባለ እዳ አቶ አለማየሁ ታደለ

የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት ለመስኖ አገልግሎት ምንጭ ጠለፋ ስራ፣ ቆርቆሮ በቆርቆሮ የሆነ ስቶር ግንባታ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት 250 ካሬ ሜትር የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ እና በፍ/ባለ እዳ እረቂቅ አማረ መካከል

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የኤሌክትሮኒክስ፣ የካሜራ እና የፋይል መደርደሪያ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የኤሌክትሮኒክስ፣ የካሜራ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን (EOC-DICAC) ለመዋለ ህፃናት ተማሪዎች የሚሆን መጸዳጃ ቤት ለመገንባት ከደረጃ BC/GC 6 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን (EOC-DICAC) እ.ኤ.አ. በ1972 የቤተክርስቲያኗ የልማት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሥራና ክህሎት ቢሮ ከአሰሪና ሰራተኛ ባለስልጣን ወደ ስራና ክህሎት ቢሮ ለተዋሃዱ ሀላፊና ባለሙያዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የፍ/ሠላም ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Mar 30, 2026) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ወ/ሮ ሜሮን ተድላ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ አዱኛ ታየ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ

የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ላፕቶፕ እና የስልክ ቀፎ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና የልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት በማንቀሳቀስ በትምህርትና፣ በጤና፣ በመሠረታዊ

የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ እና በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት1. የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ፣ ሎት2.