Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 20, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ– 05/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 12 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ምርቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ጨረታ ላይ የቀረቡ

ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር መ.ሠ.ፋ/ብ.ግ.ጨ-018/2018 በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው

በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው ሳይት አጠገብ ባለ G+3 ለተለያየ አገልግሎት የሚውል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopian Red Cross Society Amhara Regional Branch North Shoa Zonal Branch Office Invites Eligible Contractors (GC-5, BC-5 and Above) for Building Maintenance Work at Molale and Bash Health Centers in Manzimama Woreda, North Shoa Zone, Amhara Region.

HELVETAS Swiss Intercooperation Ethiopia Invites Interested and Component Suppliers to Submit Bids for the Supply of Electric Vehicles.

Reporter (May 10, 2026) INVITATION TO BID For the supply of Electric Vehicles HELVETAS Swiss Intercooperation is a registered foreign

Taza Housing Cooperative Association is Inviting Eligible Contractors to Bid for the Construction of a 2 Basement + Ground + 13 Floors + Terrace Apartment Building Located in Addis Ababa, Kality Sub-City, Woreda 07, Site 6.4.

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 10, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመስከተውን ንብረት

Dashen Bank Invites Eligible Bidders for the Design, Supply, Installation, Testing, and Commissioning of an Automatic Fuel Storage Tanker System at its Head Office.

Reporter (May 10, 2026) CALL FOR NATIONAL CORAFENTIVE PLO (NCB) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the Procurement

ኢሳም ኃ.የተ.የግል ማህበር አዲስ ዜሮ ዜሮ Tesla Cyber Truck 2025 መኪና በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 10, 2026) ኢሳም ኃ.የተ.የግል ማህበር ኩባንያችን ኢሳም ኃ.የተ.የግል ማህበር አዲስ ዜሮ ዜሮ Tesla Cyber truck 2025 መኪና በግልፅ ጫረታ

International Development Enterprises (IDE) is Seeking an Eligible Audit Firm to Conduct the Audit of its Accounts for the Fiscal Year Ending December 31, 2026.

Reporter (May 10, 2026) INTRODUCTION International Development Enterprises  (iDE) (www.ideglobal.org/), a 501(c) non-profit, international development organization. headquartered in the USA

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለጃን ሜዳ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማኅበር ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በደብረ ብርሃን ከተማ የቦታዉ ስፋት 20000 ካ.ሜ የሆነ የኢንዱስትሪ ሼድ እና ቦታ ለፕሌይ ዉድና ኤምዲኤፍ ማምረቻ አገልግሎት የሚዉል በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጎጃም ልማት ማኅበር የ2018 የበጀት ዓመት ሒሳቡን ማስመርመር ይፈልጋል

Reporter (May 10, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ የጎጃም ልማት ማኅበር በኢፌዲሪ የሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ደንብና መመሪያዎችን መሠረት የተቋቋመ ነው::