Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 20, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ– 05/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 12 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ምርቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ጨረታ ላይ የቀረቡ

ሙሉ ጋርመንት የሚያመርታቸውን የተለያዩ የጋርመንት ውጤቶች በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር መ.ሠ.ፋ/ብ.ግ.ጨ-018/2018 በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው

በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው ሳይት አጠገብ ባለ G+3 ለተለያየ አገልግሎት የሚውል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ: የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d2bf5e0d-4c6e-4fde-807b-aa9912497a04/open Lot Information

The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) Has Funds Within the Procuring Entity’s Budget to Be Used for the Procurement of Vehicles.

Addis Zemen (May 12, 2026) Invitation to Bid Procurement reference number: Bid No.19/2018 1.. The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE)

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት የሃይቤድ፣ ሎውቤድ እና የጭነት መኪና ከነተሳቢው አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Finnish Refugee Council (FRC) is Seeking Bids for the Procurement of Two (2) Reliable Motorbikes with Specifications Including 180-200 CC, Fuel Injection, and LED Lamps.

Addis Zemen (May 12, 2026) Invitation to Bid (IFB) Company Name: Finnish Refugee Council Procurement of Motorbike Introduction Finnish Refugee

Waldaan Qusannoo Fi Liqaa Dhaabbata Wasaasaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (May 07, 2026) Caalbaasii Waldaan Qusannoo fi Liqaa Dhaabbata Wasaasaa bu’uura aangoo Labsii Lakk.97/90,216/92 fi 1147/2011tiin kennameefiin qabeenyi

በማዕከላዊ ኢትዮዽያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለኢንጌ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት አንድ ብሎክ ባለ አራት ከፍል ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የባዶ ኮንቴነር ማመላለሻ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ESLSE/P&T/REQ/2025/02712 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. በመገንባት ላይ ያለ ኢንዱስትሪያል መጋዘን በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 11, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ / ብማ /0017/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁፕር 97/90

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ የዶሮ መኖ እና የተለያየ አይነት የጓሮ አትክልት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 11, 2026) ለ2ኛ ዙር የወጣ ኤሌክትሮኒክስና የዶሮ መኖ፤ የጓሮ አታክልት ዘር ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 404