Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የስፖርት ጅምናዝየም ዕቃዎች ግዥ ማስታወቂያ የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ባ/ቱ/ስፖርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጨረታ መለያ ቁጥር ግ.ጨ ባ/ቱ/ስ01/18 ለሚዛን አማን ስፖርት አካዳሚ የጅምናዝየም ስፖርት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የጅምናዝየም ስፖርት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Government (Apr 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2c82eddc-989b-451d-b4bf-8ed6a5016d5f/open Invitation to Bid “Procurement of ICT Equipment” Procurement Reference No: ESS-NCB-G-0031-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market
Ethiopian Statistics Service: Procurement of ICT Equipment
Addis Zemen (Apr 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 49/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Apr 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/940f0ed8-e40d-4756-829b-296d6ffd0059/open Lot Information Procurement Reference Number: FFIC-NCB-G-0093-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የመወልወያ
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የመወልወያ (Floor Mop) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ መለዋወጫዎች እና ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር WSSF/LP/007/2026 የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች እና ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ በአርዳይታ፣ በኮፈሌ፣ በሀዋሳ፣ ቦንጋ፣ ነቀምት፣ ባህርዳር እና አሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 09, 2026) የምግብ እህልና የብጣሪ እህል ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ-ምዘአዘ/ጨሽ/02ሠነድ/2ዐ19 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች የመንገድ ዲዛይን አማካሪዎችን ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡– ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ
የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ፍራሽ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት/ያ ክልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ለ2019
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች የመንገድ ዲዛይን አማካሪዎችን ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡– ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2019 ዓ.ም. የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለመንገድ ጥገና እና ግንባታ ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) ግልጽ ብሄራዊ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 03/2019 ዓ/ምየማሽነሪ እና ተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የአማራ ገጠር መንገዶች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2019 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ
የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለስራ ክፍሎች የሚያገለግሉ መድኃኒቶችን፣ የላብራቶሪ ሪኤጀንቶችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለስራ ክፍሎች የሚያገለግሉ፡– ሎት 1- መድኃኒቶችን
Ministry of Revenue: Procurement of Car Maintenance and Repair Service
Government (Oct 10, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b15ae79f-1415-42f3-9cff-4191c31e95e8/open Lot Information Procurement Reference