Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 08, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/fba86bf8-f735-4a2b-95b7-247b522c149c/open  Invitation to Bid Procurement of Spare Parts Procurement Reference No: AATPTC-NCB-G-0026-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category:

Addis Ababa Tegbareid Poly Technic College፡ Procurement of Spare Parts

Government (Apr 08, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/0cccd6a8-25a8-4603-933a-ea5b03b62f1c/open  Invitation to Bid  Procurement of Fuel and Lubricants Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0145-2018-BID-Open-Re-bidProcurement

Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Fuel and Lubricants

2merkato.com (Apr 08, 2026) የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ሰነዱ የወጣበት

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ። ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ!

Fortune (Apr 05, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the Procurement of different items and Licenses for Spare Ports Activation Bid

Dashen Bank S.C Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Items.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ. አሰላ ብቅል ፋብሪካ ጥራትና ደረጃውን የጠበቀ ብዛቱ 400,000 (አራት መቶ ሺህ) የሆነ የብቅል ምርት ማሸጊያ ከረጢት አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን አምራች ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል

The Ethiopian Institute of Certified Public Accountant (ETICPA) Invites Bids for Consultancy Services for Job Evaluation & Grading, Salary Scale Construction, and Employee Benefits Package Development.

Addis Zemen (Sep 27, 2026) Invitation for Bid National competitive bidding (NCB) Ethiopian institute of Certified Public Accountant (ETICPA) invited

በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ቋሚ፣ አላቂ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሰጡ ሞተር ሳይክሎችን እና ቶታል እስቴሸን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአቃቂ ቃሊቲ ከ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአቃቂ ቃሊቲ ከ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ፅ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎች ዝርዝር

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የተለያዩ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 26, 2026) የተሽከርካሪ ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ሎት 1. የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ

በማዕከላዊ ኢ/ክ/መ/በስልጤ ዞን የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ እና የቢሮ አላቂ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢ/ከ/መ/በስልጤ ዞን የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ እና 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር 002/2019 ሎት —1/አንድ/አላቂ የጽዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 70,000.00ብር

ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የወተር ትሪትመንት፣ የስኳር ምርት አገልግሎት እና የላብራቶሪ ኬሚካል፣ የስኳር ፋብሪካ ፓምፕ እና የፓምፕ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የስኳር ፋብሪካ መለዋወጫ ዕቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል