Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Apr 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7067e84e-5d33-485a-8d54-022c8ff29328/open Lot Information Procurement Reference Number: AU-NCB-G-0190-2018-PUR Object of Procurement: የአሸዋ፣ የሲሚንቶ፣ የሞራሌ
አምቦ ዩኒቨርሲቲ የአሸዋ ፣ የሲሚንቶ ፣ የሞራሌ እና የሚስማር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Reporter (Apr 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር -025/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 08, 2026) በድጋሚ የመጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን
የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደ/ወ/ግብርና ፅ/ቤት በEU ፕሮጀክት በጀት 019
በአብክመ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብ/ጽ/ቤት የኮንስትራክሽን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. አሮጌ ያገለገሉ ዕቃዎች እና ሰብል መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Sep 28, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን
የሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር በ2019 በጀት አመት ለአገልግሎት የሚውሉ የማገዶ እንጨት፣ የዳቦ አቅርቦት፣ የምግብ ምርቶች እና የእህል ምርት ውጤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Sep 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር በ2019
የአዳማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም በጀት ለሥልጠና ለቢሮ ውስጥ የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአ/ፖ/ቴ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም በጀት ለሥልጠና ለቢሮ ውስጥ የሚውል የICT እና እስቴሽነሪ መሳሪያዎች
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት ፕሮጀክቶች የተለያዩ እቃዎችን ግዥ ለመፈጻም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 03/2019፣ 04/2019፣ 05/2019 እና 06/2019 ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት
የአማራ ኅብረት ስራ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ፌዴሬሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የፌዴሬሽኑንና የአባል ዩኒዮኖችን የፋይናንስ፣ የቁጠባና ብድር፣ የክፍያ፣ የግብይትና የተቋማዊ አስተዳደር አገልግሎቶች ከወረቀት ነፃ፣ ፈጣን ፣ ግልጽ፣ ተጠያቂነት ያለዉ፣ በአንድ የተቀናጀ ኔትወርክ ላይ የሚሰራ ኮር ባንኪንግና ኢአርፒ /Core Banking and ERP/ ሶፍትዌር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Sep 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ኅብረት ስራ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ፌዴሬሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የፌዴሬሽኑንና የአባል ዩኒዮኖችን የፋይናንስ፣
ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት ለ2019 ዓ .ም በት/ቤቱ ለትምህርት አገልግሎት የምውሉትን ልዩ ልዩ እቃዎች አገልግሎቶችን በአንደኛ ዙር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 28, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር /001/2019 ዓ .ም ለአንደኛ ዙር የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በመደበኛ እና
ልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው የህዝብ ጤና ጣቢያ የ2019ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ/ አገልግሎት መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 28, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር 001/2019 ልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው የህዝብ ጤና ጣቢያ
በአራዳ ክፍለ ከተማ ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክፍለ ከተማ ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የየካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የየካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት