Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ኢፕድ 018/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ 1. የተቋሙ ስም ፡– ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሠላምና ፀጥታ ቢሮ 2. አድራሻ ፡– ወላይታ ሶዶ ከተማ 3.

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EP/GBP/NCB/07/2018 1. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት 1 የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች)፣ በሎት-2 የገልባጭ ተሽከርካሪዎች እና በሎት 3 የልዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች)፣ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (ማሽነሪዎች) እና የልዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 24, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 05/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ ሀዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሸከርከሪዎች ይህ “ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ከሚገኙ ድርጅቶች ያሰባሰባቸውን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) ማስታወቂያ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ከሚገኙ ድርጅቶች ያሰባሰባቸውን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አውቶብስ ተራ ሁለገብ ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ስ/ማህበር በስሩ የሚያስተዳድራቸውን ሶስት ያህል መዝናኛ ተቋማትን የ2018ዓ.ም የአንድ ዓመት የሒሳብ ስራዎችን የሚያሳይ ኦዲት ግልፅ ጨረታ በማውጣት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Lessan (Oct 17, 2026) የመዝናኛ ክበባትን ኦዲት ለማስደረግ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አውቶብስ ተራ ሁለገብ ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ስ/ማህበር በስሩ የሚያስተዳድራቸውን

የሆቴል እቃዎች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Oct 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት መገርሳ አበራ እና የፍ/ባለዕዳ ጀለታ ክትላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በአዲስ አበባ እና በክልል ለሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች እና ለዋናው መስሪያ ቤት የእሳት አደጋ መሳሪያ ሙሌት አገልግሎት በሁለት (2) ዓመት ኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) የጨረታ ቁጥር ሕባ/019/19የጨረታ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በአዲስ አበባ እና በክልል ለሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች እና

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) የግሬደር ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) የግሬደር ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ/ብግጫ/5A/2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች

Ethiopia Prosthetic and Orthotic Service: Procurement of Animal Feeds.

Government (Oct 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8e48f204-a245-499a-8dd4-3aac6bcd336c/open

The Seed Supply Sector (SSS) Re-Invites Bids for the Supply of Different KGS Poly Bags & Twisted Yarn (Tender No: SSS/TO/PPB01/2026)

Addis Zemen (Oct 17, 2026) Re-invitation for the Supply of Different KGS Poly BagsTender No SSS/TO/PPB01/2026 1. The seed supply

የሐራጅ ማስታወቂያ ማረሚያ

Addis Zemen (Oct 17, 2026) ማረሚያ የፍ/ባለመብት ሰለሞን ወንድማገኝ እና የፍ/ባለዕዳ ይበሉ ዋሴዋ ነሐሴ 19/2018 የወጣው ስህተት ስለሆነ በዚሁ መሠረት

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ወንጂ ለሚገኙ የምርምርና ሥልጠና ዘርፍ ሰራተኞችና ቤተሰቦቻቸው የሆስፒታል ህክምና አገልግሎት ግዥ አዳማ ከተማ የሚገኙ የህክምና ተቋማትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከጨረታው አሸናፊ ተቋማት ጋር ለሁለት አመት የሚቆይ የዱቤ አገልግሎት ግዥ ውል መፈፀም ይፈልጋል