Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች ባለብት ሁኔታ በግልጽ የሀራጅ ጨረታ እወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታው

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ የሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 30, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለህሩማህ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር የሰጠውን የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለሀሩማህ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር የሰጠውን የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውሉ መሰረት ሊከፍል ባለመቻሉ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ተረክቦ በድርድር መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) Invitation to Re-Bid for Printing Addis Ababa Business Directory 2026/27 I.AACCSA, established in 1947, is Ethiopia’s leading business membership organization, dedicated to promoting private sector growth

The Addis Ababa Chamber of Commerce & Sectorial Associations (AACCSA) Invites Bids for the Printing of the Addis Ababa Business Directory 2026/27.

Addis Zemen (Mar 30, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 46/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽህፈት ቤት የጽህፈት መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት

Center of Concern (CoC) Invites Bids for the Procurement and Delivery of Non-Food Items (NFIs) for 1,700 Households as Part of a Humanitarian Response Project.

Reporter (Mar 29, 2026) TENDER NOTICE Center of Concern (CoC) is an Ethiopian civil society organization registered with the Authority

የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽሕፈት ቤት ለጽህፈት ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር– አ/አ/ብ/ፓ/ቅ/ጽ-02/2018 የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽሕፈት ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት

በአዲስ አበባ ከተማ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር/ጤ/ጽ/ቤት ወረዳ 03 የመሪ ጤና ጣቢያ የ2018 ዓ/ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 30, 2026) በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዢ ጨረታ መለያ ቁጥር 002/2018ዓ/ም በአዲስ አበባ ከተማ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ የሰራተኞች ደንብ ልብስ (ሙሉ ልብስ ኮት እና ሱሪ) እና የመታወቂያ ማንጠልጠያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመግባት ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/25/18 ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ላሉት ቋሚ ሰራተኞች አገልግሎት ላይ የሚውል ሎት1፡- የሰራተኞች

MOENCO (The Motor and Engineering Company of Ethiopia S.Co) is Rebidding for the Sale of Used Materials Including Office Supplies, Tires, Workshop Equipment, and Building Materials.

ሂርቦራ ጠቅላላ ንግድ ስራ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ ጃንዋሪ 1/2025 እስከ ዲሴምበር 31/2025 ድረስ ያለውን አጠቃላይ ሂሳብ በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) ለውጭ ኦዲተሮች የወጣ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሂርቦራ ጠቅላላ ንግድ ስራ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ ጃንዋሪ 1/2025

Imagine 1 Day International Organization Invites Eligible Contractors to Bid for the Construction of TLS (Toilet Learning Spaces) in Three Lots Across Raya-Chercher, Korem, and Zata Districts of Tigray Region.

Reporter (Mar 29, 2026) Invitation for Bid Bid No.Tig/i1d/Finland/UNICEF/002/2026 Imagine 1 Day is a non-religious, non-profit making International NGO founded

ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት