Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c25874d6-ae17-4c9f-b0c5-1316731d06e2/open Lot Information Procurement Reference Number: AU-NCB-G-0191-2018-PUR Object of Procurement: የተለያዩ የኤሌትሪክ ዕቃዎች

አምቦ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የኤሌትሪክ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7067e84e-5d33-485a-8d54-022c8ff29328/open Lot Information Procurement Reference Number: AU-NCB-G-0190-2018-PUR Object of Procurement: የአሸዋ፣ የሲሚንቶ፣ የሞራሌ

አምቦ ዩኒቨርሲቲ የአሸዋ ፣ የሲሚንቶ ፣ የሞራሌ እና የሚስማር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Apr 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር -025/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 08, 2026) በድጋሚ የመጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ግብርና ፅ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለግብርና እና ቤተሰቡ አገልግሎት የሚውል ቢሮ ግንባታ ለማስገንባት ደረጃ 5 (አምስት) እና ከዛ በላይ የሆነ ጠቅላላ ስራና ህንፃ ስራ ተቋራጭ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

በዲላ ከተማ አስተዳደር እና በማዘጋጃ ቤታ/አዝ/ከተሞች ፕላን ዩኒት በ2018 በጀት ዓመት የአከባቢ ልማት ፕላን ወይም NDP በአማካሪ ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ የሆኑትን ድርጅቶች በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል

The Africa Health Collaborative-Addis Ababa University (AHC-AAU) Project Invites Proposals for a Corporate Agreement with Qualified Hotel (5-star, 4-star, 3-star) and Outdoor Catering Service Providers in Addis Ababa for a One-year Period.

የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ቴዲ አበበ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዘመድኩን ዘውዴ መካከል ስላለው የፍርድ

የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ስፋቱ 72 ካሬ የሆነ ቤቱ ያረፈበት ስፋት 60 ካሬ የሆነ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) ኦሮሚያ ክልል የፍርድ ባለ መብት አቶ ዳባ አብዲስ እና የፍርድ ባለ እዳ አቶ አክረም ሳሊህ

በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች፣ የቮልቮ መኪና ተሳቢ፣ የዘር መዝሪያ ማሽን፣ የእህል መውቂያ ማሽኖች እና የተለያዩ ዓይነት አሮጌ ሞተር ሳይክሎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት የቢሮ ኪራይ እስከ ሁለት አመት በሚደርስ ውል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ኢስአ/ግጨ/001/2018 መ/ቤታችን በ208 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን

በዲላ ከተማ አስተዳደር እና በማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ፕሮግራም የተለያዩ እቃዎች ግዥ በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሚ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ በዲላ ከተማ አስተዳደር እና በማዘጋጃ ቤት በ2018

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በዋናው መስሪያ ቤት ለሚገኙ ቢሮዎች አቅጣጫ ጠቋሚ፣ የህንጻ ብሎክ ቁጥር ጠቋሚ እና የተለያዩ የስራ ማዕረግ (ስታተስ ፕሌት) አቅርቦትና የገጠማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፤ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል