Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 14, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን
በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር O4/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪዎች ይህ ማሰታወቂያ በጋዜጣ
በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ 30/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ ማጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዢ እና ንብረት አስተዳደር ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ቁጥር 002 /2018 አገልግሎት ላይ የሚውል ከዚህ በታች
የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ኮምፒተር እና ጀኔሬተር እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በዋና መሥሪያ ቤት ለጥበቃ አገልግሎት የሚውሉ የጥበቃ ቤት፣ የጥበቃ ማማ፣ የመታጠቢያ ቤት እና መጸዳጃ ቤት ግንባታ ሥራዎችን ግዥ ለማከናወን በግንባታ ዘርፍ ከተሰማሩ ደረጃ GC-3 ወይም BC-3 እና ከዚያ በላይ ደረጃ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EEP/NP/NCB/03/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በዋና መሥሪያ ቤት ለጥበቃ አገልግሎት የሚውሉ የጥበቃ ቤት፣
የሁሩታ ሄጦሳ ዴራ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2019 የበጀት ዓመት በድርጀታችን ለሚገኙ ለቅርንጫፍ ውሃ አገልግሎታችን የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ለውሃ እና ቧንቧና መጋጠጣሚያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2019 የሁሩታ ሄጦሳ ዴራ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2019 የበጀት ዓመት
በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ፋይናስ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት የሰሜን ቤንች ወረዳ በካፒታል በጀት (የሰ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት የሚገለገልበትን ቢሮ) ማሳደስ ስለተፈለገ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 05, 2026) የቢሮ እድሳት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ፋይናስ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት
የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-001/2019 የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ
ማዕዶት በሱስ የተጎዱ ወጣቶች ማህበር የ2018 ዓ.ም የማህበሩን የሒሳብ ሰነዶች ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 05, 2026) ግልፅ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ማዕዶት በሱስ የተጎዱ ወጣቶች ማህበር ከመስከረም 28/2017 ጀምሮ ከሲቪል ማኅበረሰብ
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Work of Construction of Gecha Hospital Project
Addis Zemen (Oct 05, 2026) INVITATION FOR BID Tender Ref. No.: NCB/OCC-045/2026 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible
በምስራቅ ወለጋ ዞን የኤበንቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ደንብ ልብስ፣ አላቂ የፅህፈት እና የጽዳት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችና ጎማዎች፣ የመኪና ጥገና፣ የግንባታ መሳሪያዎች፣ የእጽዋት ዘር እና የእንስሳት ሕክምና መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 05, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ወለጋ ዞን የኤበንቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት
በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ መድሀኒት ቋሚ ዕቃ፣ የላብራቶሪ ግብዓት፣ የቢሮ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ሰርቪስ የላብራቶሪ Serves Agreement for Chemistry and Cbc Machine, Outo Clave Machine Services በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና የተለያዩ ጥገናዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 05, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ቁ/01/2019 በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት
የአገር መከላኪያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 101ኛ ኮር ጠ/መምሪያ የአላቂ ፅህፈት መሳሪያ፣ የአላቂ ፅዳት እቃዎች እና የቀላል ተሽከርካሪ መኪና መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 06, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአገር መከላኪያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 101ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት