Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Yedebub Nigat (Apr 25, 2026) የመሬት ሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ለመኖርያ ንግድና ለቢዝነስ ማዕከልነት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን

በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ለመኖርያ፣ ንግድና ለቢዝነስ ማዕከልነት አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን ለአልሚዎች በመደበኛ የሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ጨረታ ቁጥር 16/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ poly(ethylene terephtalate)

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 0013/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Federal Police: Procurement of Construction Materials 145/2018

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9bd58a89-b5ff-4e89-8daf-394c4f1f4c99/open Lot Information

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: አላቂ የቢሮ የዕቃዎች እና የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ (For Moyale Customs Branch Office/2018/2026)/008) PURCHASE ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/33586fa6-da07-42f0-8eb2-ea6df7e57db6/open Lot Information

Ministry of Defense: Procurement of Construction Materials(ema)

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/83942ca8-0040-403a-bc8e-0e045c2a127c/open Lot Information

Artificial Intelligence Institute: Procurement Of Construction እቃዎች

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b8efb0e4-f527-4997-9053-2182c9dd2842/open Lot Information

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንዶሚንየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 26, 2026) የኮንዶሚንየም የንግድ ሱቅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት)

ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መሬት አስተዳደር እና ኢንቨስተመንት ቢሮ በክልሉ ባሉት ፈርጅ 4 ከተሞች ላይ የመሬት መረጃን ዘመናዊ ለማድረግ የሚረዳ የመሬት መቆጣጠሪያ ነጥቦች ወይም GCP ተከላ ሥራን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተደራጁ ጥቃቅንና አንስተኛ ማህበራት ለማሰራት ህጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Bole Lemi Special Economic Zone Invites Eligible and Qualified Bidders to Participate in a Tender for the Procurement of Fire Alarm System Services, Smoke Detector Maintenance, and the Supply of Safety Shoes.

Addis Zemen (Apr 26, 2026) National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference No: BLSEZ/NCB/W/01/2018/2026 Bole Lemi Special Economy Zone invites eligible

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ የመጀመሪያ ደረጃና የ7ኛ እና የ8ኛ ክፍል የመማሪያ መጽሐፍት ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 26, 2026) ለሁለተኛ ዙር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ የመጀመሪያ ደረጃና የ7ኛ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. የባንክ አክሲዮኖች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 26, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 012/2018 ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የተረከባቸውን ከዚህ በታች