Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ተሽከርካሪዎችን ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንናበሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ.(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ.) በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 018/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ethiopia Flood Management Project (E-FMP) Invites Eligible Consulting Firms to Express Interest in Providing Construction Supervision and Contract Administration Services for Structural Works in the Rift Valley & Awash Basins, Divided Into Two Lots.
Ethiopian Herald (Mar 22, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-FIRMS SELECTION) Federal Democratic Republic of Ethiopia Ethiopia Flood
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ የትራክተር፣ የጀኔሬተር እና የዶንታ መለዋወጫዎችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 22, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ ለ2018 ዓ.ም የሚያስፈልጉ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ “Supply and Fix Diesel Generator” ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/39/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለምሥራቅ ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ (ድሬዳዋ)
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሞተር ሳይክል L 110 Cc ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 22, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት
በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ /ገ/ጽ/ቤት የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 22, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ /ገ/ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ሎት1. መ/ትራንስፖርት
Adama Science and Technology University , Adama Science and Technology University: Procurement of Construction Materials
Government (Mar 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/fd7d3e13-af44-4587-9099-eb5aec3105b0/open Invitation to
Ministry Of Defense Logistics Main Department , Ministry of Defense Procurement of Uniforms
Government (Mar 22, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f8ad2f88-cca9-4485-9a48-aa72cba030e8/open Invitation to
The Ethiopian Media Council (EMC), Supported by GIZ, Seeks a Qualified Trainer Firm to Provide Training for its Arbitration Panel on Media Law, Public Grievances Management, Code of Ethics, Defamation, Discrimination, and Hate Speech.
2merkato.com (Mar 23, 2026) Call for External Trainer (EMC) Project Title: Enhance the functioning and visibility of Ethiopian Media Council’s
Oromia Roads and Logistics Bureau , Oromia Roads and Logistics Bureau: Procurement of Road Construction and Rehabilitation Work
Government (Mar 23, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/07334993-3c9a-48b4-9aeb-9c7630182626/open Invitation to