Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 01, 2026) የሐራጅ መስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ

ስኬት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የንግድ ሱቅ እና ፓርኪንግ ጨረታ ማስታወቂያ ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ.ማ በመርካቶ አካባቢ ልዩ ስሙ አሜሪካ ግቢ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ ከዚህ በታች

ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ.ማ የንግድ ሱቆች እና የፓርኪንግ ቦታ በጨረታ ማከራየት ይፈልጋል

Reporter (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 29/2018 በተለያዩ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች ላይ መረጃዎችን በተደራጀ መልኩ ለመያዝ እንዲያስችለን ብዛት ሶስት/3/ Samsung Golaxy $25 Ultra

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተለያዩ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች ላይ መረጃዎችን በተደራጀ መልኩ ለመያዝ እንዲያስችለን ብዛት ሶስት/3/ Samsung Golaxy $25 Ultra በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 29/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኮምፓሽን ኢንተርናሽናል ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በዚህ ጨረታ ለመካፈል ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ሊያሟሉ ይገባል፡፡ IPSAS አማካሪ ድርጅቱ በAABE

The GIZ Country Office is Looking for Consultancy Firms Who Are Eligible to Participate in this Public Bid, Are Herewith Requested to Submit Their Proposals for “Consultancy service to Conduct Training for EIO.”

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 01, 2026) የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 1000

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሃገራዊ ምርጫ ለማስፈፀም ለድምጽ አሰጣጥ ስልጠና እና የኦፕሬሽን ቁሳቁስ ስርጭት የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአጥር ግሪል እና የጥበቃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Public Servants’ Social Security Administration (PSSSA) Invites Wax-sealed Bids for Maintenance Works at the Bale Goba Branch Office.

Addis Zemen (Mar 31, 2026) INVITATION TO BID 1. Public Servants’ Social Security Administration (PSSSA) now invites wax-sealed bids from

The Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Sealed Bids for the Construction of Three ABC Infrastructures Across Different Locations.

Ethiopian Herald (Apr 01, 2026) Invitation to National Competitive Bid/NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation

Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service: Procurement of Stationary Items

Government (Apr 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9abdca86-a322-49fe-bd28-59edd1fd6a6a/open

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን፣ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብሶችን እና የፅዳት እቃዎችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል