Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Yedebub Nigat (Apr 11, 2026) የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በኮንሶ ዞን የኮልሜ ማዘጋጃ ቤት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገዉ አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ

ኮልሜ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት ለመኖሪያ የተዘጋጀ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 014/18 ድርጅታችን የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ፍሬወይኒ መሠረት እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሙሴ ሸዋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 93575

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 11, 2026)  ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኦሮሚያ ባንክ አማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሽኩዳድ ጠቅላላ ንግድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/300570 በሐምሌ

የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 201 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ፅ/ቤት በ4ቱ ገጠር ከላስተሮች ለሚያስገነባቸው ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች ግንባታ የሀገር ውስጥ የወለል ሴራሚክ፣ ቀለም የውሃ፣ ፑቲ፣ ፕራይመሪ፣ ኮንቴክስትራ፣ ቨርኒሽ፣ ጅብሰም የቻክና የቅርፃ ቅርፅ ምርቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ የሚገኙትን መኪናዎች የጋራዥ ጥገና አልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት ለማስጠገን ይፈልጋል

Dire Gazetta (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ የሚገኙትን መኪናዎች

የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሰራት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ድ/ዳ/አስ/ከ/ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ /002/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ

የድሬዳዋ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለ2019 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ እቃዎች እና በከፊል አላቂ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድሬዳዋ አስተዳደር የመልካ ጀብዱ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለተቋሙ የ2019 በጀት ዓመት የስራ አገልግሎት የሚጠቀምበትን የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Aug 19, 2026) የጨረታ መለያ ቁጥር ድ/ዳ/አስ/የመ/ጀ/ኛ/መ/2ኛ ደ/ት/ቤት 002/2019 በድሬዳዋ አስተዳደር የመልካ ጀብዱ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት

Institute of Foreign Affairs፡ Procurement of Hotel Services

Government (Aug 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3afd7f9b-a16b-478b-b1e2-82742ca41daf/open Lot Information

Ethiopian Institution of Ombudsman፡ Procurement of Hotel Services

Government (Aug 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5d0aae3f-4819-4485-b8ed-239b64c4d048/open Lot Information

Ministry of Revenue፡ Procurement of Spare Parts

Government (Aug 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/984cf46d-3b64-4b76-bebb-6477b5f229d8/open Lot Information

Office of the Federal Auditor General፡ Procurement of Tyre

Government (Aug 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1dbdae8c-cc83-4196-8a5e-89f697f6d706/open Lot Information