Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 05, 2026) ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ Tsedey Bank (S.C) በድጋሚ የወጣ የሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/003/2018 ፀደይ ባንክ አማ ያገለገሉ ሁለተ ሚድ ባሶች እና አንድ ቮልስ ዋገን አዉቶ ሞቲቭ መኪኖችን

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ሁለት ሚድ ባሶች እና አንድ ቮልስ ዋገን አዉቶሞቲቭ መኪኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 023/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 31/2018 በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ ከታች የተጠቀሱትን እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤ/ግ/ወ/ገንዘብ ፅ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በግልፅ የጨረታ አግባብ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ግብዓቶች፣ የግንባታ ቁሳቁሶች፣ ሸቀጦች፣ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶችን ለማቅረብ የሚችሉ አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ መመዝገብ ይፈልጋል

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የመካኒሳ አካባቢ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካካለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮና የትምህርት መርጃ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎችና የሰራተኛ ደንብ ልብስ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳዳር የፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የእቃና አገልግሎት ግዥ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ   ቁጥር ኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ/4/ፋ/የጨ/ቁ 001/19 የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳዳር የፋይናንስ

በአዲስ ከተማ ክ/ ከተማ በወረዳ 06/ት/ጽ/ቤት የዕውቅት አምባ የቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ ልዩ ልዩ አስፈላጊ የሚሆኑ ማቴሪያሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ministry of Labor and Skills: Procurement of Hotel Services

Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b92a4a06-575a-4b8d-a9cd-e772612e9edf/open Lot Information

St. Peter Specialized Hospital፡ Procurement of Car Spare Parts

Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/301112f8-ef3c-40fb-837b-b038fc65459e/open Lot Information

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የመኪና ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/39ee4705-6d90-43f4-8a9b-3843626fe0fd/open Lot Information