Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Apr 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/940f0ed8-e40d-4756-829b-296d6ffd0059/open Lot Information Procurement Reference Number: FFIC-NCB-G-0093-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የመወልወያ
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የመወልወያ (Floor Mop) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ24/08/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው
ጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ስኬት ባንክ አ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ኃይሌ ጫላና ጓደኞቻቸው ብረታብረት አ/ሽ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ ሎት 1. በድጋሜ የወጣ የሰቆጣ ኤፍኤም ጣቢያ የፈርኒቸር እና አካስቲክ ሥራ፣ ሎት 2. የሰራተኞች የህክምና አገልግሎት፣ ሎት
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Defense፡ Procurement of Sanitary Items
Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/79562d66-6212-46c3-8961-c4fca7426146/open Lot Information
የጎንደር አካል ጉዳተኞች ክ/ማ/ማዕከል የ2019 ዓ/ም በመደበኛ በጀት አመት አላቂ ዕቃዎች እና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር አካል ጉዳተኞች ክ/ማ/ማዕከል የ2019 ዓ/ም በመደበኛ በጀት አመት አላቂ ዕቃዎች እና ቋሚ ዕቃዎችን
በአብክመ በሰሜን ጎንደር ዞን በጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና ባትሪ፣ የመኪና የሞተር ዘይት እና የጥርሳ ጥርስ ዘይት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በሰሜን ጎንደር ዞን በጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለሴክተር
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለመኖሪያ ቤት ብዛት 9፣ ለድርጅት ብዛት 2፣ ለማኒፋክቸር ብዛት 1 በድምሩ 12 ቦታዎችን በጨረታ ለተጠቃሚዎች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) የሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ
የጭልጋ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ ቡድን መሪ በበጀት ዓመቱ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጭልጋ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ ቡድን መሪ በበጀት ዓመቱ ከዚህ በታች
Ethiopian Electric Power (EEP) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Plant Design, Manufacture, Supply, Installation, Testing, and Commissioning of 230 KV Transmission Line Associated with the New Substations of Injibara and Debark.
Ethiopian Herald (Oct 13, 2026) Specific Procurement Notice Request for Bids Plant Design, Supply and Installation (Two-envelope Bidding Process, Without
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ (ፑል)፣ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ጨምሮ ለ2ቱም መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት ቀላል ተሽከርካሪዎችን በ2ኛና በ3ኛ ደረጃ በግል ጋራዥ በዓመታዊ ኮንትራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን፣ ለተሽከርካሪዎች ዘይትና ቅባት በግልጽ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጨ/02/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲቪል ሰርቪስ እና
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በወልድያ ከተማ ሪጅኦ ፖሊታንት የወልድያ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የግዥ ፋይ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት በ2019 በጀት ዓመት ለወልድያ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለአገልግሎት የሚውሉ ግብአቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በወልድያ ከተማ ሪጅኦ ፖሊታንት የወልድያ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ
የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውና ፍሳሽ ድርጅት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመቱ የሚያስፈልጉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውና ፍሳሽ ድርጅት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመቱ የሚያስፈልጉና ከዚህ በታች