Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Mar 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f7e3067c-591b-41a6-bc7d-28cf1a279dc9/open Lot Information Procurement Reference Number: WU-NCB-G-0137-2018-PUR Object of Procurement: ለንብ ማነቢያ አገልግሎት
Wollo University: ለንብ ማነቢያ አገልግሎት የሚውል የሲሚንቶ ግዥ ደሴ 2018 በድጋሜ
Government (Mar 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3a493d7f-be39-43ca-919b-3642137fd832/open Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0083-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 74- በድጋሚ
BONGA UNIVERSITY፡ ሎት 74- በድጋሚ የወጣ የግንባታ ጠጠር 02 ግዥ
Addis Zemen (Mar 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 15/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው መነፅር (የእይታ መሳሪያ፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የኤሌክትሮኒክስ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 18, 2026) የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ የፍኖተ ሰላም ግብርና ፅ/ቤት እድሳትን በአማራ ክልል በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋም ግንባታ ፈንድ ጽ/ቤት በጀት ለማሰራት በግንባታ
በአብክመ ግብርና ቢሮ የፍኖተ ሰላም ግብርና ፅ/ቤት እድሳትን በአማራ ክልል በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋም ግንባታ ፈንድ ጽ/ቤት በጀት ለማሰራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃGC-5/BC-5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ስፋቱ 200 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Jul 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ እነ ቅዱስ ዬሐንስ 7 ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሽ አንተሁን መኮነን መካከል ስላለው የአፈጻጸም
የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 14 ኮካ ኮላ ፋብሪካ ጎን ከሚገኘዉ ሸድ የተለያዩ ያገለገሉ የስፌት ማሽኖችን፣ የተዘጋጁ ልብሶችን፣ ጣቃ ልብስና ሌሎች ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jul 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 14 ኮካ ኮላ ፋብሪካ
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር የጉና ዘር ብዜት እና ግብይት ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ የ2018 ዓ/ም የተመረተ በቆሎ ለምግብ /ለዘር/ አገልግሎት የሚውል እና ለምግብ የሚውል የተፈለፈለ ሩዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jul 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር የጉና ዘር ብዜት እና ግብይት
የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Jul 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ አብሮ አደግ እቁብ ማህበር እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ማተቤ አቸነፍ መካከል
የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jul 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ አብሮ አደግ እቁብ ማህበር እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ይርጋ ፈቃዱ መካከል
በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jul 27, 2026) ለመጀመሪያ፣ ለሁለተኛ እና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽየጨረታ ማስታወቂያ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ አስተዳደር የቢሮ ግንባታ 3ኛ ፊዝ የእጅ ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድረው ማስገንባት ይፈልጋል
Bekur (Jul 27, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለምሥራቅ ደምቢያ
Artificial Intelligence Institute፡ Procurement of Printing Products 8
Government (Jul 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8f24e8e2-6ad9-49a3-a7b6-ae72c0fda7ad/open Lot Information
ሱታና የንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የተለያየ መጠን ያለው ብሎኬት፣ አሸዋ ፕሌቶች (ብረትና ጆ ቮልት) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jul 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 01/2019 ዓ/ም ሱታና የንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የምግብ ኮምፕሌክስ ፋብሪካ ግንባታ