Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Feb 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ca1ae9b3-9a24-4a59-afa2-914b4325ed9d/open Reference Number: AASTU-NCB-G-0052-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: AASTU/NCB/G/26/BID/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
Addis Ababa Science and Technology University: Procurements of Certified Reference Materials
Addis Zemen(Feb 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ዘውዱ ደሳለኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ታዬ ደሳለኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/182592
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት የአበባ ማጓጓዣ እና የተለያዩ ግብአቶችን ማጓጓዣ የመኪና ኪራይ/ የአገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ
ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን እያመረተ የሚገኘውን አበባ በሚጭኑ ኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት መኪኖች ከወንጀጣ ባህር ዳር አዲስ አበባ የሚያጓጉዝ ድርጅትን በጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ 14/06/2018 ዓ/ም
በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Customs Commission: LOT 26 የሐዋሳ ጉ/ ኮ/ቅ/ጽ/ቤት የውሃ ሮቶ ባለ 10000 ሊትር ግዥ
Government(Dec 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/aba64654-e115-4ce4-a119-0e26115a016f/open Lot Information Procurement
Ministry of Health: Procurement Of Tablet Computer
Government(Dec 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/afcdd4dc-451f-4a43-a507-290bb26431ba/open Lot Information Procurement
Bahir Dar University: Procurement of Research Items/CMHS/
Government(Dec 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fd758c35-8a78-4859-b1db-b067880bba2b/open Lot Information Procurement
Salale University: Procurement of Cooking Oil and Sugar
Government(Dec 18, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c4d1a508-5b97-44a7-b165-891df202d679/open Lot Information
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለመንገደኛ ተርሚናል አገልግሎት የሚውል ትልቁን የመፀዳጃ ቤት ወረቀት /Jumbo Commercial Toilet Paper/ አምራች ድርጅቶችን አወዳድሮ የረጅም ጊዜ ውል በመግባት አብሮ መስራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ SSNT-T593
በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፉሪ ክ/ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጉዳይ ችሎት በፉሪ ክፍለ ከተማ ጨፌ ካራቡ ወረዳ የሚገኝ 10 (አስር) ክፍል ያለው በብሎኬት የተሰራ በ200 (ሁለት መቶ) ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com(Dec 18, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በአለምገና ከተማ ፣ ኬንቴሪ ሰፈር የሚገኝውን, በፉሪ ክፍለ ከተማ ጨፌ ካራቡ ወረዳ የሚገኝ 10
የሐረሪ/ሕ/ክ/መንግስት የቤቶች ልማት እና የመንግሥት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ሥራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ሥራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ/ሕ/ክ/መንግስት የቤቶች
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የመቐለ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽህፈት ቤት ያገለገሉ ብዛታቸው 150 በላይ ትራንስፎርመሮች ባሉበት ሁኔታ እንዲሁም የተለያዩ የተጓደሉ የትራንስፎርመሮች አካላት በብረት መልክ ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 18, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር መቐ/ሪ/ን/ማ/04/2018 ሎት-4 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የመቐለ
Ministry of Water and Energy፡ Procurement of 23753
Government(Dec 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት