Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Mar 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2d4d3bb2-3aa7-405b-94fe-45f5b402fc12/open Reference Number: MoWE-NCB-G-0040-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MoWE-BID-2018-RU Procurement Information Procurement Type:
Ministry of Water and Energy Procurement of Bid for Workshop Tools for a Green Energy Incubation Center
Government (Mar 19, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/85a32a39-ce7b-486b-be3a-05d99909dcfe/open Invitation to Bid Procurement of Uniforms Procurement Reference No: LK-NCB-G-0175-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods
Lemi Kura Sub-city Administration: Procurement of Uniforms
Addis Zemen (Mar 26, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይረክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ምክር
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይረክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ምክር ቤት ሕንጻ ጥገና በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC 6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 26, 2026) የውጭ ኦዲተር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የመጣ) ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ እና አግባብነት ባላቸው የፋይናንስ ደንቦች መሠረት ለተከታታይ ሦስት ዓመታት
ሐሴት የጅምላ ንግድ ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር ለተከታታይ ሦስት ዓመታት (ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም) የድርጅቱን ዓመታዊ የሂሳብ መዛግብት የሚመረምር እና የኦዲት ሪፖርት የሚያቀርብ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ መመደብ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ-10 የልጆች መጫወዎች ሜዳ የሲቪል የግንባታ ሥራዎች በመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ለመንግስት ልማት ድርጅቶች በተዘጋጀው ለኮንስትራክሽን ስራዎች የሚውል የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 11/2019 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ-10 የልጆች መጫወዎች ሜዳ
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ጎማዎች እና ስክረፕ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ጎማዎች ስክረፕ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ለመሸጥ የተዘጋጀ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን
አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 48/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/82 በተሰጠው
The Ethiopian Electric Utility (EEU) Gambella Region is Inviting Sealed Bids for the Construction of the Gambella Baromado CSC Office.
Addis Zemen (Sep 07, 2026) RE-INVITATION NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Gambella baromado CSC office construction Works Procurement Reference Number: EEU/GAM/R/NCB-001/2018
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለስራ የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ የህትመት ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 024/18 ድርጅታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እና ለስራ የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ የህትመት
ጌታ የበጎ አድራጎት ድርጅት የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ «ጌታ የበጎ አድራጎት ድርጅት» በሲቨል ማኅበረሰብ ድርጅት ባለሥልጣን ተመዝግቦ ሕጋዊ ሰውነት
Ministry of Revenue Procurement of Spare Parts
Government (Sep 08, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/25ff8407-dde2-4c71-a970-4ab11d03ae52/open Invitation to
Ethiopian Police University : Procurement of Construction Materials
Government (Sep 08, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/40ec9d9b-ee32-4423-9c02-4485cc2a0c8b/open ”
Federal Supreme Court: Procurement of Furniture
Government (Sep 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/afceabce-322e-4d6c-b1d4-4abe00341108/open Lot Information