Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 05, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የሚከተሉትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። መደብ 1: መደብ 1.

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት የአካል ጉዳተኛ ውይልቸር እና ዴስክ ቶፕ ኮምፒተሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት ልዩ ልዩ የቦንዳ አልባሳት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም 1. ማንኛዉም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ

የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት ልዩ ልዩ የቦንዳ አልባሳት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) INVITATION TO RE-BID The Ethiopian Red Cross Society Head Quarter office invites eligible and qualified contractors of category GC Grade 7.GWWC Grade 7 & above, and

The Ethiopian Red Cross Society Invites Contractors of GC Grade 7 and GWWC Grade 7 & Above to Submit Bids for the Rehabilitation of Non-functional Latrines and Maintenance of Health Posts in the Somali Region.

Reporter (Apr 05, 2026) ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ Tsedey Bank (S.C) በድጋሚ የወጣ የሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/003/2018 ፀደይ ባንክ አማ ያገለገሉ ሁለተ ሚድ ባሶች እና አንድ ቮልስ ዋገን አዉቶ ሞቲቭ መኪኖችን

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ሁለት ሚድ ባሶች እና አንድ ቮልስ ዋገን አዉቶሞቲቭ መኪኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Defense: Procurement of RDF Medicines

Government (Sep 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e15eb812-fb1d-4425-acfa-11dc26677ece/open Lot Information

ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አንድላይ፣ ባሉበት ሁኔታና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አንድላይ፣

Mootummaan Naannoo Oromiyaa, Godina Harargee Lixaatti Waajjiri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Hirnaa Bara Bajataa 2019 Daandii Haaraa Saaquufi Daandii Keessa Keessaa Magaalaa Suphuuf Maashinoota Hojii Ijaarsaa Daandiif Oolan Sa’aatiidhaan Dorgomsiisee Kireessuu Barbaada.

የሐምሌ 1 ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የሠራተኛ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ፕላንትና ማሽነሪ ጥገናዎች ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና ቋሚ ዕቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Shipping and Logistics Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hybrid Electric (HEV) SUVs (Non-Plug).

Ethiopian Herald (Sep 29, 2026) Invitation to Bidders Tender NO RFQ ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02630 Ethiopian Shipping and Logistics would like to Invite

በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የቦሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 29, 2026) 1ኛ  ዙር ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የቦሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በ የበጀት ዓ.ም. ለሰልጣኞች ምግብ አገልግሎት የሚውል የስጋ በሬ፣ ለመኪኖች ሰርቪስ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የውሃ እቃዎች፣ የመብራት እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአባይ ምንጭ ቅድመ አንደኛና የልማት ምንጭ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ አጋዥ መጽሐፎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት እና የህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለምዕራብ አዲስ አበባ ሪጅን ለሠራተኞች የክበብ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/ግጨ-009/2019 ተቋማችን ለምዕራብ አዲስ አበባ ሪጅን ለሠራተኞች የክበብ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት