Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 27, 2026)  በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2018 ዓ.ም Lot 1 የደንብ ልብስ፣  Lot 2 የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት

በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ የደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 26, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዊር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ

የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዌር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0001/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሸን ባንክ የኢንደስትሪ መጋዘን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EEP/NP/NCB/FA/01/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Defense፡ Procurement of Food and Beverages

Government (May 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/063cc369-b879-4bf6-9ece-75cdd23321b7/open Lot Information

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Pot /bag/sharp354

Government (May 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3d0a1402-2c79-4358-88a1-49d8e52d06fe/open Lot Information

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፡ የእጅ ባትሪ ትልቁ 240v ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f85fcd6c-93df-45b1-bacd-cf9e45576d96/open Lot Information

የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ አገልግሎት ለሚሰጣቸው የዞን መምሪያዎች አገልግሎት የሚውል በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ የመኪና ሞተር ዘይት እና ቅባት፣ የመኪና ጎማ፣ የፋብሪካ ማቴሪያል፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመኪና እቃ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከUNICEF በተገኘ በጀት በ2018 የልዩ ፍላጎት ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልለዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከUNICEF በተገኘ በጀት በ2018 የልዩ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጎንደር ሪጅን ብረታ ብረቶችን፣ አሮጌ ጎማዎች፣ አሮጌ ምሶሶዎች፣ ባዶ በርሜሎች፣ አሮጌ ትራንስፎርመሮች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 13, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ጎ/ሪ/ግ/ጨ/004/2018 የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት ጎንደር ሪጅን ንብረቶች የሆኑ ብረታ ብረቶችን፤

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ፀሐይ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ እልፍነሽ ገ/ኪዳን መካከል ስላለው የፍርድ

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ መለዋወጫዎች ግብአቶች በብሔራዊ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ MSF/LP/05/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች በጥቅል የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች ግብአቶች በብሔራዊ በግልጽ ጨረታ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን ያገለገለ (three Winding /col) ትራንስፎርመሮች እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 13, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር –ሻ/ሽ/ሪ-4499/18 የኢትዮጵያ ኤሴክትሪክ አገልገሱት ሻሸመኔ ሪጅን ያገለገለ (three winding /col)