Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ንስር ማይክሮ ኢንስቲትየሽን ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ኢፌድሪ ጉምሩክ ኮሚሽን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር
ድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ የስጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የአሉሚኒየም ፍሬምና መስታወት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር
የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር ላይ ያሉ የአሉሚኒየም ፍሬሞችን ከነመስታወታቸው አስነቅሎ መሸጥ ይፈልጋል
Government (Apr 20, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “LINK” Invitation to Bid የግንባታ እቃዎች ግዥ Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0864-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bidProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር: የግንባታ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀ/ስብከት በሎሚ ኩራ ክ/ከተማ ቤተ ክህነት ሰሚት ምሥራቀ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን የደብሩ ሰበካ ጉባዔና ህንጻ አሰሪ ኮሚቴ ለሚያስገነበው አዲስ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን የብረት መስኮትና በር (Metal Window & Door) ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል
Reporter (Oct 11, 2026) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀ/ስብከት በሎሚ ኩራ ክ/ከተማ ቤተ ክህነት ሰሚት ምሥራቀ ፀሐይ
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS), Bahir Dar and North Gojjam Coordination Office, Invites Eligible Contractors of Category BC/GC 5 and Above to Execute Landscape Construction in Bahir Dar.
Reporter (Oct 11, 2026) INVITATION TO BID The Ethiopian Red Cross Society (ERCS), Bahir Dar and North Gojjam Coordination Office,
Jerusalem Children and Community Development Organization (JeCCDO) Invites Qualified Individual Consultants or Consultancy Firms to Submit Proposals for the End-of-project Evaluation of the Integrated Humanitarian Response (IHA) Project.
Reporter (Oct 11, 2026) JERUSALEM CHILDREN AND COMMUNITY DEVELOPMENT ORGANIZATION (JeCCDO) FINAL EVALUATION OF THE GFFO-KNH FUNDED INTEGRATED HUMANITARIAN RESPONSE
Ethiopian Shipping and Logistics Services Enterprise is Inviting Eligible Bidders for the Babogaya Maritime and Logistic Academy Renovation Works and Buildings Maintenance Project.
Addis Zemen (Oct 11, 2026) Invitation to Bidders TENDER NO: ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02721 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO IN-VITE INTERESTED
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በሰንቀሌ (አምቦ) መደበኛና ሙያ ፖሊስ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከአገልግሎት ውጪ የሆኑትን ብረታብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 11, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በሰንቀሌ (አምቦ) መደበኛና ሙያ ፖሊስ ማሰልጠኛ
ሬይንቦ ኤክስክሉሲቭ የመኪና ኪራይና አስጎብኚ አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ አሥራ ሰባት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይልጋል
Addis Zemen (Oct 11, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001 ሬይንቦ ኤክስክሉሲቭ የመኪና ኪራይና አስጎብኚ አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
በሲዳማ ብ/ክ/መ/በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ዳዬ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚሆኑ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ዳዬ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች
በን/ስ/ላ/ክ/ከ የተሃድሶ የመ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም. የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎት በመስኩ ከተሰማሩ ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 11, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር 0001 /2019 በን/ስ/ላ/ክ/ከ የተሃድሶ የመ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም. ከዚህ በታች
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Oct 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች