Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 09, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለተፈጥሮ ሀብት መሬት አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውል ሎት 01 የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 10፣  ሎት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ፣ የእጅ ጋሪ እና የውሃ ማጠጫ ጆርዲን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 09, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለሙበት አቶ ናትናኤል ታከለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አንስተ በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/185278

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 09, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የቢሮ አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ለ2018  የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ሌሎች ዕቃዎች፣  በድጋሚ የወጣ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የቢሮ አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ለ2018 የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Feb 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4a56f8e5-e362-446f-9f2c-7db7e921678e/open  Invitation to Bid  Lot 2; Jido Job Center Construction Procurement Reference No: OJOCVB-NCB-W-0004-2018-BID-Open-Re-bidProcurement

Oromia Job Creation And Vocational Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Jido Job Center Construction

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባህርዳር ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/aa24b3df-3a5b-4804-8f3b-5b29a89c0973/open Lot Information

የኮንደሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስቴር ጋዲሳ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መፈሪያ ዘርጋው መካከል ስላለው የፍርድ

የቤት የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 20, 2026) የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት እነ ሙሉጌታ የማነህ እና በፍ/ባለዕዳ ብሩክታዊት ግርማይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ደባርቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የቢሮ ኪራይ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ደባርቅ ቅርንጫፍ

የጨንቻ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም የምግብ ጥሬ እህል፣ አጥንት የሌለው የበሬ ሥጋ፣ ማጣፈጫዎችን፣ ልዩ ልዩ ሸቀጣሸቀጦችን እና የማገዶ እንጨት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-31/2018 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች

Ethiopian Insurance Corporation Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Vehicles

Ethiopian Herald (May 20, 2026) INVITATION FOR BID(Bid No. FRMD/PD/RE/022/2026) Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የተለያዩ ግንባታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ኤፍ ኤምና ቴሌቪዥን ጣቢያ

የስልጤ ዞን ፋ/መምሪያ የዞኑን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ዞን ፋ/መምሪያ የዞኑን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል። በመሆኑም፡- በዘመኑ የታደሰ ንግድ